“ሁላችንም ትግላችንን እናጠናክር” የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው...

አቶ ግዛቸው ያስተላለፉት ዕለታዊ መረጃ ቀጥሎ ቀርቧል። አሸባሪው ትህነግ የአማራና የአፋር አካባቢዎችን በመውረር ኢትዮጵያን ለመበተን ያስችላል ያለውን ስልት ሁሉ ነድፎ እየሰራ ይገኛል። ይህ አሸባሪ የከሰረውን ከስሮ ሕዝባችንና ሀገራችንን መጉዳቱን እንደ ትርፍ ቆጥሮ የተላላኪነት ተግባሩን ለመወጣት...

ጋይንት ከአሸባሪው ቡድን ነጻ ሆነ።

ጋይንት ከአሸባሪው ቡድን ነጻ ሆነ። የዞኑ አመራሮችም ከነፋስ መውጫ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ በአማራ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻ፣ ፋኖና በሕዝቡ ተጋድሎ አሸባሪው የትህነግ ቡድን በደቡብ ጎንደር ከፍተኛ ኪሳራ...

“ምዕራባውያን የአሸባሪውን ትህነግ እድሜ ለማራዘም እየጣሩ ነው፣ መንግሥትና ሕዝብም ጫናውን በመቋቋም ኢትዮጵያን ከመፍረስ አደጋ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) “ከመከላከያ እና ከሕዝባዊ ኃይል ጎን በመቆም የድርሻዬን እወጣለሁ” በሚል መሪ ቃል በለንደን የበይነ መረብ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡ የ“ዲፌንድ ኢትዮጵያ” ዩናይትድ ኪንግደም ግብረኃይል በለንደን ከኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር በተዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ...

ለአማራ ሕዝብ ማንነት የአርበኞቹ ተጋድሎ!

ለአማራ ሕዝብ ማንነት የአርበኞቹ ተጋድሎ! ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አርበኛ ወርቄ መለሰ ተወልደው ያደጉት ቃብቲያ አካባቢ ቢሆንም ላለፉት ሦስት አስርት ዓመታት በአሸባሪው ቡድን ምክንያት ሃብት እና ንብረታቸውን፤ እርሻ እና መሬታቸውን፤ ትዳራቸውን ትተው በጫካ...

ወንጀል ፈጽመዋል ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በሕግ አግባብ እንዲጠየቁ በማድረግ ማኅበረሰቡ እየፈጸመ ያለውን ተግባር አጠናክሮ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። ኮሚሽነሩ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ወጣቶች ከመከላከያ እና ከክልሉ የጸጥታ ኀይል ጋር በመቀናጀትና ጠላትን ፊት ለፊት በመጋፈጥ እየፈጸሙት...