ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ለመንግሥታቱ ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በቱኒዚያ የቀረበው ረቂቅ የውሳኔ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት አባል ሀገራት አምባሳደሮችን አነጋግረዋል።
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን አስመልክቶ በቱኒዚያ አማካይነት የቀረበውን ረቂቅ የውሳኔ ሐሳብ...
“አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ቡድን እንቀብረዋለን” ተመራቂ የልዩ ኀይል አባላት
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ በጥሩ ብርሃን መሠረታዊ ፖሊስ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ያሰለጠናቸውን ምልምል የልዩ ኀይል አባላት አስመርቋል።
በምረቃው ያነጋገርናቸው ሰልጣኞች እንዳሉት አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአማራ ላይ እያደረሠ ያለውን ጉዳት ለመቀልበስ...
“ትግሉ አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ቡድን ከአማራ ክልል የማስወጣት ብቻ ሳይሆን እስከ መጨረሻው የምንቀብርበት ነው”...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ በጥሩ ብርሃን መሠረታዊ ፖሊስ ማሰልጠኛ ኢንስቲቲዩት ያሰለጠናቸውን የልዩ ኀይል ምልምል የፖሊስ ሰልጣኞችን ዛሬ አስመርቋል።
የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር በምረቃ ሥነ ስርዓቱ ላይ እንዳሉት...
‹‹የአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የአማራ ሕዝብን የማጥፋት አጀንዳ ለማክሸፍና ኢትዮጵያን ለማስቀጠል ሁሉም ኢትዮጵያውያን ድጋፍ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአማራ የፈጸመውን ወረራ ለመመከት የክልሉ መንግሥት የሕልውና ዘመቻ ሎጂስቲክስ አቋቁሞ ሀብት የማሰባሰብ ሥራ እያከናወነ ይገኛል፡፡
የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር እና የሕልውና ዘመቻው የሀብት ማሰባሰብ...
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወደ ጦርነት የማገዳቸው የትግራይ ወጣቶች እጃቸውን በሰላም እንዲሰጡ የተማረኩ የአሸባሪ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሽብርተኛው ትህነግ የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ሠላም ሆኖ ማደር ያመዋል፤ የህጻናት፣ ወጣቶች እና አረጋውያን በሚመጥናቸው መስክ መሰማራት ለሱ ሽንፈት ነው፡፡ እናም ሀገር የማፍረስ እኩይ ጥማቱን ለማሳካት በከፈተው ጦርነት ዛሬም...








