የኢትዮጵያን ሕልውና በዘላቂነት ለማረጋገጥ አሸባሪው ትህነግ ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ እንደሚገባ አርበኛ መሳፍንት ተስፉ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አርበኛ መሳፍንት ወራሪው እና ሽብርተኛው ትህነግ የንጹሃንን ሕይወት እየቀጠፈ ነው፤ የግልና የመንግሥት ንብረት እየዘረፈ ነው፤ የላልይበላ፣ የዋልድባ እና ሌሎች ታሪካዊና ሃይማኖታዊ ቅርሶችን እያወደመ መሆኑን ተናግረዋል። ይህ ሀገር አፍራሽ ነቀርሳ...

ከአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ተልኮ የተሰጣቸው ተጠርጣሪዎች በደሴ ከተማ በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ ለጠላቶቿ የእግር እሳት መሆኗን ከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ የደሴ ከተማ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ከተለያዩ አካባቢወች የተፈናቀሉ ወገኖቿን አቅፋ መያዟንም ነው አስተዳደሩ የገለጸው፡፡ ከተማዋ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን...

በደቡብ ጎንደር ዞን ላይ ጋይንት ወረዳ ነፋስ መውጫ ከተማ የዩኤስ አይ ዲ ቅርንጫፍ የሆነው...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ላይ ጋይንት ወረዳ ነፋስ መውጫ ከተማ የሚገኘው የዩኤስ አይ ዲ ቅርንጫፍ የሆነው ኤፍ-ኤች ኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ ግብረሰናይ ድርጅት ንብረቶች ውድመት እና ዘረፋ እንደተፈጸመባቸው የድርጅቱ ኀላፊ ተናግረዋል፡፡ የኤፍ-ኤች...

“አሸባሪው ህወሃት ከሁሉም ኢትዮጵያውያን ልብና ህሊና ውስጥ ወጥቷል” አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ህወሃት ከስልጣን መወገድ ብቻ ሳይሆን ከሁሉም ኢትዮጵያውያን ልብና ህሊና ውስጥ እንደወጣ በተመድ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ገለጹ። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የጸጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ...

“ደብረ ዘቢጥ ተራራማ ላይ የተወሸቀው የአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በቅርቡ ይቀበራል” በደብረ ዘቢጥ ግንባር...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአሚኮ የጋዜጠኞች ቡድን በደብረ ዘቢጥ ግንባር ምሽግ ድረስ በመገኘት ሠራዊቱ ያለበትን ቁመናና ወኔ ተመልክቷል። ሕዝቡ እስከ ግንባር ድረስ በመገኘት ስንቅ በማቅረብ፣ በሁሉም ተግባር አሌንታነቱን በመግለጽ እያደረገ ያለው ድጋፍ ሞራል...