በማይጠብሪ ግንባር በደባርቅ ወረዳ በጫንቅና በዳባት ወረዳ ጭና ቆርጦ ለመግባት የሞከረው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ጥዋት በደባርቅ ከተማ በጫንቅና በዳባት ወረዳ ጭና ቆርጦ ለመግባት የሞከረው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በመከላከያ ሠራዊት፣ በልዩ ኃይል፣ በሚሊሻና ፋኖ ከባድ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ እንደደረሰበት የዳባት ወረዳ...
ዓለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ሚዛናዊ እይታ እንዲኖራቸው የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሕጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) የኢትዮጵያ ተወካይ አዴል ክኾድር ከአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በባሕር ዳር ውይይት አድርገዋል፡፡
ከውይይታቸው በፊት ትናንት በደባርቅ...
ሽብርተኛው የትህነግ ወራሪ ቡድን የክፋት ጥጉን በሕጻናት ላይ ፈጽሞ አሳይቷል።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሽብርተኛው የትህነግ ወራሪ ቡድን ሰላምን ገፍቶ የአማራ እና የአፋር ክልሎችን ወርሮ በንጹሃን ላይ ግፍ እየፈጸመ ነው። ሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ቡድን በግፍ በወረራቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች ንጹኃንን ከቤት ንብረታቸው...
”ከአጼ ሚኒልክ ታሪክ የምትጋራው ውጫሌ እንግዳን አሜን ብላ መቀበል እንጅ ባንዳንና ከሀዲን የመቀበል ታሪክ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) እኛ የታሪክ ሠሪ ልጆች ነን ያሉት የአንባሰል ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ጌታቸው ጽጌ አሸባሪው የትህነግ ቡድን በውሸት ተጸንሶ በክህደት ያደገ ከነውሸቱ ለመቀበር በመንፈራገጥ ላይ ያለ አጥፊ ቡድን ነው ብለዋል፡፡
አቶ...
“አሸባሪው ትህነግ በደቡብ ወሎ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች ለመግባት ያደረገው ሙከራ አልተሳካም” የደቡብ ወሎ ዞን...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው እና ተስፋፊው የትህነግ ቡድን በአማራ ክልል ላይ በከፈተው ወረራ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመቶችን ፈጽሟል፡፡ ቡድኑ በደረሰባቸው አካባቢዎች ንጹሃንን ገድሏል፣ አስነዋሪ ድርጊቶችን ፈጽሟል፣ መሰረተ ልማቶችን አውድሟል፣ የመንግሥት ተቋማትን...








