“የማያወላዳው አሸናፊነታችን በአሸባሪው የትህነግ ታጣቂዎች መቃብር ብዛት ልክ እያደገ ይገኛል” የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን...

የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያስተላለፈው መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል። አይቀሬው ድል አድራጊነታችን በሁሉም የጦር ግንባሮች ከአስደናቂ ጀብደኞች ጋር ፍንትው ብሎ መታየት ጀምሯል፡፡ በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ላይ የምንቀዳጀው ድል የሚለካው የሽብርተኛ ቡድኑን...

አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ለመደምሰስ የሜካናይዝዱና የእግረኛ ተዋጊዎች ጥምረት ጉልህ ነው” ብርጋዴር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ በሚል ቅዠት ከተደበቀበት ዋሻ በመውጣት በአማራና በአፋር ክልሎች ወረራ በመፈጸም በንፁሃን ዜጎችና በንብረት ላይ ውድመት እየፈፀመ ይገኛል። የኢትዮጵያ ሕዝብ ከጫፍ ጫፍ በመነሳት የኢትዮጵያ ጠላት የሆነውን...

የአሜሪካ ተራድኦ ደርጅት (USAID) መጋዘኖችን በአሸባሪው ህወሓት መዘረፋቸው ተገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ህወሓት የአሜሪካ ተራድኦ ደርጅት መጋዘኖችን እንደዘረፈ በኢትዮጵያ የድርጅቱ ሚሽን ዳይሬክተር ሾን ጆንስ ተናገሩ፡፡ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (USAID) የኢትዮጵያ ሚሽን ዳይሬክተር ሾን ጆንስ ህወሓት ሁኔታውን ያለአግባብ እየተጠቀመበት እንደሆነ እናምናለን...

ባለሃብቱ ለሕዝብ ክብር ሲሉ በተለያዬ ግንባር የሕይወት መስዋእትነት ለከፈሉ ለጀግኖች የቤተሰብ አባላት የገንዘብ ድጋፍ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ ባለሃብት አቶ አሕመድ ኑሩ ለሕዝብ ሲሉ መስዋእትነት ለከፈሉ ጀግኖች ክብር ይገባቸዋል፤ ታሪክም ሲዘክራቸው ይኖራል ብለዋል። የጀግኖችን ቤተሰብ ማገዝ ከሁሉም የአማራ ሕዝብ የሚጠበቅ ተግባር ነው ያሉት ባለሃብቱ አቶ...

“ሽብርተኛው ትህነግ ደሴ ከተማ ገብቶ እንዲዘርፍ እና የአማራነት ክብራችንን እንዲነካ አንፈቅድም” የደሴ ከተማ አስተዳደር...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ለህልውና ዘመቻው ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ከማድረግ ባሻገር አሸባሪውን የትህነግ ቡድን ለመደምሰስ ወደ ግንባር ለመዝመት ዝግጁ መሆናቸውን የደሴ ከተማ የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት ተናግረዋል፡፡ የደሴ ከተማ አስተዳደር ከንግዱ ማኅበረሰብ አባላት ጋር...