በሰሜን ጎንደር ዞን የሽብርተኛው ትህነግ ወራሪ ቡድን ድባቅ እየተመታ መሆኑን የዞኑ ዋና አስተዳደሪ ያለዓለም...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በዞኑ በአራት ግንባሮች ውጊያ የከፈተው የሽብርተኛው ትህነግ ወራሪ ቡድን እየተቀጠቀጠ መሆኑን የዞኑ ዋና አስተዳደሪ ያለዓለም ፈንታሁን ገልጸዋል፡፡
ዋና አስተዳዳሪው እንደተናገሩት ወራሪውና አሸባሪው የትህነግ ቡድን በአማራና በአፋር ክልሎች ወረራ በመፈጸም...
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአረብኛ ቋንቋ ሥርጭት ሊጀምር ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአረብኛ ቋንቋ ዘገባዎችን ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የኮርፖሬሽኑ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብርሃም አለኸኝ አስታወቁ።
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የአረብኛ ቋንቋን ሥራ ማስጀመር አስመልክተው የቦርድ ሰብሳቢው አብርሃም...
ሽንፋን በአራት አቅጣጫ ከቦ ጦርነት የከፈተው የጠላት ጦር እርምጃ እየተወሰደበት መሆኑ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም አሸባሪው እና ተስፋፊው የትህነግ ቡድን በሀገር መከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት መሰንዘሩን ተከትሎ በተካሄደው የሕግ ማስከበር እርምጃ የተረፈው የጠላት ጦር የሸሸው ምዕራብ ጎንደርን በሚያዋስነው የሱዳን ጊዜያዊ...
ዞኖች ጋር በመቀናጀት የሽብርተኛው ትህነግ ወራሪ ቡድንን እየደመሰሱ መሆኑን የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ጠሉና ሀገር የማፍረስ ዓላማን አንግቦ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ሽብርተኛው ትህነግ በተለያዩ አካባቢዎች ጥፋት እየፈጸመ ይገኛል፡፡
የደቡብ ወሎ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ሰይፉ ሰይድ እንዳሉት ዞኑ ከአጎራባች ዞኖችና ወረዳዎች ጋር...
የማይካድራ ንጹኃን በግፍ የጨፈጨፈውን አሸባሪ ቡድን ለመቅበር በሕብረት እየሠሩ መሆኑን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራና...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ ተቋማት ዓይንና ጀሯቸውን ቢነፍጉትም ማይካድራ በዓለም ታይቶ የማይታወቅ የዘር ማጥፋት ወንጀል በአደባባይ የተፈጸመበት ቦታ ነው። አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጥቅምት 30/2013 ዓ.ም ብቻ በፈጸመው ዘር ተኮር...








