በጫት አቅራቢዎች፣ አጓጓዦች፣ አከፋፋዮች፣ ቸርቻሪዎች፣ አስቃሚዎቾና ተጠቃሚዎች ላይ የጎንደር ከተማ የጸጥታ ምክር ቤት የክልከላ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን እና የትግራይ ወራሪ ከሌሎች ፅንፈኛ ፀረ ኢትዮጵያ ኀይሎች ጋር በመሆን ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የክልላችን ሕዝብ ህልውናን አደጋ ላይ በመጣል ሕዝባችንን በወረራቸው አካባቢዎች በሙሉ ሁሉንም አይነት ግፎች...
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር በአርቲስት ዓለማየሁ እሸቴ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር በትዊተር የማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ❝በጋሸ ዓለማየሁ እሸቴ ህልፈተ ህይወት የተሰማኝን ጥልቅ ሐዘን በራሴና
በመላው የአማራ ክልል ሕዝብና በክልሉ መንግሥት ስም እገልጻለሁ❞...
እኒህ ወራሪዎች የጠፋቸው ቅጡ፣ እንጀራ ልመና ክላሽ ታጥቀው መጡ፣ ቀኑ ወልቃይት ነው ተከዜ ወራቱ፣...
እኒህ ወራሪዎች የጠፋቸው ቅጡ፣
እንጀራ ልመና ክላሽ ታጥቀው መጡ፣
ቀኑ ወልቃይት ነው ተከዜ ወራቱ፣
መቁጠሪያው ጎንደር ነው ዓመተ ምህረቱ።
ሁመራ፡ ነሐሴ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ደግነት፣ ፍቅር እና ጀግንነት የማይለየው የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሕዝብ ተፈጥሮ ምንም ሳትሰስት...
የወገን ጦር አሸባሪውን ትህነግ ከሰቆጣ አስለቅቋል፡፡
ሰቆጣ፡ ነሐሴ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግናው የአማራ ልዩ ኃይል እና የዋግ ሚሊሻ እና ወጣቶች ሰሞኑን ባደረጉት ዘመቻ ዛሬ ረፋድ ሦሰት ስዓት አካባቢ ሰቆጣ ከተማና አካባቢውን ከአሸባሪው ትህነግ አስለቅቋል፡፡
በዘመቻው የወገን ጦር ወራሪውን የትህነግ ኃይል አይቀጡ...
ለወገን መኖርን በተግባር የኖሩ…
ኮምቦልቻ፡ ነሐሴ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ሰይድ ጉማቴ እና ባለቤታቸው ወይዘሮ ሰዓዳ ይባላሉ፡፡
ነዋሪነታቸው በኮምቦልቻ ከተማ ነው፡፡ አሸባሪው ትህነግ በአማራ ክልል በፈፀመው ወረራ አካባቢያቸውን ለቀው ኮምቦልቻ ከተማ የደረሱ 106 ተፈናቃዮችን በማስጠለል የወገን አለኝታነታቸውን አሳይተዋል፡፡ ከሰሜን...








