ሥልጠናው መሪዎች ብልሹ አሠራርን በማስወገድ ዜጎች የሚፈልጉት መልካም አሥተዳደር እንዲያሰፍን የሚያግዝ ነው።

ጎንደር: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር እና ማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሦስተኛ ዙር መካከለኛ እና ጀማሪ መሪ ሠልጣኞች በጎንደር ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ተግባራትን ተመልክተዋል። ጀማሪ እና መካከለኛ መሪዎቹ አምራች የኢንዱስትሪ መንደሮችን፣ የሌማት ትሩፋት...

በተራዘመ ክፍያ ሳምሰንግ ጋላክሲ A16 5G ስማርት ስልክ የግልዎ ያድርጉ!

በወር 2,930 ብር (ለ12 ወራት) ወይም 5,426 ብር (ለ6 ወራት) ክፍያ ዘመናዊ ስማርት ስልክ የግልዎ ያድርጉ። በ *127# ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp “ቴሌ ዲቫይስ ፋይናንሲንግ” ሚኒ አፕ ተመዝግበው ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ...

የሰላም አማራጭን ለተቀበሉ ታጣቂዎች የተሃድሶ ሥልጠና መስጠት ተጀመረ።

ጎንደር: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን በወገራ ወረዳ የሰላም ጥሪውን ተቀብለው በምህረት ለገቡ አካላት" ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት ሥልጠና አስጀምሯል። የወገራ ወረዳ አሥተዳዳሪ ሹመት ዋሴ በክልሉ ያለውን የሰላምን እጦት ለመቅረፍ...

በእንጅባራ ከተማ ሥልጠናቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ መሪዎች የከተማዋን የልማት እንቅስቃሴ ጎበኙ።

እንጅባራ: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በመደመር መንግሥት እይታ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ መልዕክት ከኅዳር 25/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሥልጠናቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ መካከለኛ መሪዎች የእንጅባራ ከተማን የልማት እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። በግንባታ እና በማምረት ሂደት ላይ የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎች፣...

ለሕዝባችን ያመጣነው ለውጥ ባለመኖሩ ወደ ዘላቂ የሰላም ስምምነት መጥተናል” አፋህድ

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋህድ) እና በክልሉ መንግሥት መካከል የተደረሰው ዘላቂ የሰላም ስምምነት በድርጅቱ ሙሉ እውቅና ያለው መኾኑን አፋህድ አስታውቋል። የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋህድ) የፖለቲካ ዘርፍ ምክትል ኀላፊ...