የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ በደሴ ከተማ ለተጠለሉ ተፈናቃይ ወገኖች የምግብና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

ደሴ: ጳጉሜን 01/2013 ዓ.ም(አሚኮ)በአሸባሪው የትህነግ ወራሪ ኀይል ተፈናቅለው በደሴ ከተማ ለተጠለሉ ወገኖች የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸውን የምግብና የቁሳቁስ ድጋፍ ለወሎ ዩኒቨርሲቲ አስረክቧል፡፡ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በወሎ ዩኒቨርሲቲ የተደረገለትን የድጋፍ...

የ2013 ዓ.ም በጎ ሰው መንግሥታዊ የሥራ ኀላፊነትን በብቃት በመወጣት ዘርፍ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ...

አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ)የ2013 ዓ.ም በጎ ሰው ሽልማት ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ የውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ስለሽ በቀለ የ2013 ዓ.ም በጎ ሰው መንግሥታዊ የሥራ ኀላፊነትን በብቃት በመወጣት ዘርፍ ተሸላሚ ሆነዋል። ለበጎ ሰው ሽልማት...

ጠላት ይጥፋ ብሎ ወገን ቢጠራቸው፣ ተነሱ ከእስራኤል ከሞቀ ቤታቸው

ሁመራ፡ ነሐሴ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያውያን የጀግንነት ታሪክ የዘመን መሸጋገሪያ ድልድይ ነው። ታሪክን ጠብቆ ማለፍ ክብር ነው፣ ታሪክ ሠርቶ ማለፍ ደግሞ እንደመታደል ይቆጠራል። እንደ ታጋይ ሠረበ በየነ ተዓምር የሠራ ሲገኝ ግን አጃኢብ ከማለት ውጪ...

የገቢዎች ሚኒስቴር፣ ጉምሩክ ኮሚሽን እና ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከ71 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር በላይ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የገቢዎች ሚኒስቴር፣ ጉምሩክ ኮሚሽን እና ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ያደረጉት ድጋፍ ሽብርተኛው የትህነግ ወራሪ ቡድን በፈጸመው ወረራ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች እና አሸባሪውን የትህነግ ቡድን እየተፋለሙ ላሉ የሀገር መከላከያ...

አሸባሪው የትህነግ ቡድን በወሎ ግንባር ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ እየደረሰበት ነው” ብርጋዴር ጀኔራል ሻምበል ፈረደ

ደሴ፡ ነሐሴ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከወሎ ግንባር አዛዦች መካከል አንዱ የሆኑት ብርጋዴር ጀኔራል ሻምበል ፈረደ አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን እየተመታ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ እየደረሰበት መሆኑን ገልጸዋል፡፡ አሸባሪ ቡድኑ ከፍተኛ የሰው ኀይል አሰልፎ ወደ ወረባቦና ተሁለደሬ...