“የዛሬ ተመራቂዎች ሽብርተኛው ትህነግን ለመፋለም በሕዝብ የተሸኛችሁ የቁርጥ ቀን ልጆች መሆናችሁ ልዩ ያደርገዋል” ኮሎኔል...

ፍኖተሰላም፡ ጳጉሜን 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለ34ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ምልምል መሠረታዊ ወታደሮች የፌዴራል እና የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ የሥራ ኅላፊዎች በተገኙበት እያስመረቀ ነው፡፡ በምረቃ ሥነ ስርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የብር ሸለቆ...

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ለተፈናቃዮች 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር የሚገመት የምግብ እና አልባሳት ድጋፍ...

ደሴ፡ ጳጉሜን 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሽብርተኛው የትህግ ወራሪ ቡድን በፈጸመው ጥቃት ከተለያየ አካባቢ ተፈናቅለው በደሴ ከተማ ተጠልለዉ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ሠራተኞችና የሥራ ኀላፊዎች የምግብ እና አልባሳት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፋን በደሴ ከተማ ተገኝተዉ ያስረከቡት...

በ34ኛ ዙር የብርሸለቆ መሰረታዊ ወታደሮች ምረቃ ላይ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ...

ብርሸለቆ፡ ጳጉሜን 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለ34ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች እያስመረቀ ነው፡፡ በምረቃ ሥነ ስርዓቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኅላፊ አቶ...

በመተማ ወረዳ ሽንፋና ጉባይ የውጊያ ግንባር የትግራይ ወራሪ ቡድን ከፍተኛ ሰባዊና ቁሳዊ ኪሳራ እንደደረሰበት...

መተማ: ጳጉሜን 02/2013ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ሽንፋና ጉባይ ግንባር ዛሬም ድሉና ጀብዱ እንደቀጠለ ነው። በክንደ ነበልባሉ ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ በልዩ ኀይል፣ ሚሊሻና ፋኖ የጠላት ጦር ባልጠበቀው ቅጽበት የሀፍረትና የውርደት ካባን...

“ከዚህ በኋላ እኛም ከብቶቻችንም ተመልሰን ወደ ባርነት አንገባም” በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ እንስሳት አርቢዎች

ሁመራ: ጳጉሜን 02/2013ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ምድር የእንስሳት እርባታ በትውልድ ቅብብሎሽ ሲወራረስ የቆየ ባሕል ነው። ቆላማ የአየር ጠባይ ያለው የወልቃይት ምድር ለእንስሳት እርባታ እጅጉን ያመቻል። የአካባቢው ነዋሪዎችም ከጥንት ጀምሮ በርካታ ቁጥር ያለው እንስሳት...