ግጭት ሕዝብን ያሰቃያል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምዕራብ ጎጃም ዞን ከቋሪት ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች ሰላምን ለማረጋገጥ ጥረት ስናደርግ ኖረናል፤ ነገር ግን ሰሚ አጥተን ነው የቆየነው ብለዋል። ጦርነት አንፈልግም፤ እኛ የምንፈልገው...

የግብርና ሜካናይዜሽንን ለማስፋፋት የክልሉ ግብርና ቢሮ በትኩረት እየሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሥራን ማዘመን ዘርፉ ለኢኮኖሚ የሚኖረውን አስተዋጽኦ ለማሳደግ ሚናው የጎላ ነው፡፡ የአርሶ አደሮችን ድካም፣ጊዜ እና የምርት ብክነትን በመቀነስ ተገቢውን ጥቅም ማግኘት የሚቻለው የግብርና ቴክኖሎጂን በአግባቡ መጠቀም ሲቻል መኾኑም ብዙ...

የአካባቢን ጸጋ በመለየት ማልማት ላይ መሪዎች ቀዳሚውን ሚና መወጣት አለባቸው።

ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን እና የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ሥልጠና ሲወስዱ የቆዩ መሪዎች በዞኑ እና በከተማ አሥተዳደሩ ሲከናወኑ የቆዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። መሪዎች ከሥልጠና በኋላ የልማት ሥራዎችን መጎብኘታቸው በቀጣይ በአካባቢያቸው...

“ብሔር እና እምነትን መሠረት ያደረገ የጽንፈኝነት አስተሳሰብ ለሕዝባችን አይበጅም” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ደሴ: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከደሴ ከተማ ወጣቶች ጋር ተወያይተዋል። ወጣቶቹ በውይይታቸው ጽዱ እና ውብ ከተማ ያስፈልገናል ያሉ ሲኾን ደሴ ከተማ ላይ የወጣቶች የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታ ባለመኖሩ ለጉዳዩ ትኩረት ሊሰጠው...

ምስራቅ ዕዝ በጎጃም ቀጣና የሚያደርገውን ሕግ የማስከበር ኦፕሬሽን አጠናክሮ መቀጠሉን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው ዕዝ እንዳስታወቀው 200 ጽንፈኞችን ደምስሷል፤ 53 አቁስሏል፤ 41 ተማርከዋል፤ 19 እጃቸውን ሰጥተዋል፤ 37 ደግሞ በምኅረት ገብተዋል፡፡ ምስራቅ ዕዝ ከኅዳር 18 እስከ 30/2018 ዓ.ም ባደረገው የተቀናጀ ስምሪት፣ በባሕር...