❝አሸባሪው ቡድን እስካለ ድረስ ኢትዮጵያን የጦርነት ቀጣና ለማድረግ ስለማይቦዝን ዳግም ሊያንሰራራ በማይችልበት መልኩ መደምሰስ...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር የ2014 አዲስ ዓመትን አስመልክቶ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡
ርእሰ መሥተዳድሩ በመልእክታቸው ያለፈው ዓመት እንደሀገርም ሆነ እንደክልል በርካታ ተስፋዎች እና ፈተናዎች ያለፉበት ነበር ብለዋል፤ ፈተናዎቹን በድል...
አሸባሪው ትህነግ በአማራ ክልል ጭና ቀበሌ በፈጸመው ዘር ማጥፋት በተገደሉ ንፁሃን ዜጎች የአፋር ብሔራዊ...
የክልሉ መንግሥት ያስተላለፈው ሙሉ መግለጫ ቀጥሎ ቀርቧል።
አሸባሪው ትህነግ በአማራ ክልል ጭና ቀበሌ በፈጸመው ዘር ማጥፋት በተገደሉ ንፁሃን ዜጎች የተሰማንን ሀዘን እንገልፃለን።
አሸባሪው የህወሀት ጁንታ ንፁሃንን ማሸበር እና የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈፀም ዋና ተግባሩ አድርጎት ካሁን...
“ነፃነትን ተቀዳጅተን የምናከብረው ድርብ በዓላችን ነው” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አስተዳዳሪ አሸተ ደምለው
ሁመራ፡ ጳጉሜ 04/2013 (አሚኮ) ከሰላሳ ዓመት ግፍና ጭቆና በኋላ ከአሸባሪው የትህነግ አገዛዝ ነፃ የወጣችው የወልቃይት ጠገዴ ምድር ማንነቷን አስመልሳ እና ተጎናፅፋ በራሷ ባህልና ቋንቋ መጭውን አዲስ ዓመት ተቀብላ ለማክበር ሽር ጉድ እያለች ነው።
በጀግናው መከላከያ...
“በጀግንነት ረገድ ያካበትነውን ወረት ለችግር ማለፊያ፣ ለውጤት ማትረፊያ፣ ለላቀ ማሸነፊያ አቅም እንዲሆነን በጥበብ ልንጠቀምበት...
አዲስ አበባ፡ ጳጉሜን 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በጀግንነት ረገድ ያካበትነውን ወረት ለችግር ማለፊያ፣ ለውጤት ማትረፊያ፣ ለላቀ ማሸነፊያ አቅም እንዲሆነን በጥበብ ልንጠቀምበት ይገባል ሲሉ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡
አቶ ደመቀ...
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ለመከላከያ ሠራዊት ከ16 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ።
አዲስ አበባ: ጳጉሜን 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) የሥራ ኀላፊዎችና አባላት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ16 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል።
በዚህ ወቅት የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው መከላከያ ሠራዊቱ...








