❝አላህ ይፍረደኝ የልጆቼን አባት አንገላተው ገደሉት፤ በወጉ ሳልቀብረው ጅብ አስበሉት ብጥስጣሽ ልብሱ ውርማ ተገኘ❞...
ደሴ ፡ ጳጉሜን 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን መግደል ብቻ ሳይሆን የቤተሰቦቻችንን አስክሬን ጅብ አስበልቶ የግፍ ግፍ ፈጽሞብናል ሲሉ የወረባቦ ወረዳ ነዋሪዎች ገለጹ።
አሸባሪው የትህነግ ቡድን በወረባቦ ወረዳ ህጻናትን፣ ሴቶችን፣ አርሶአደሮችን በግፍ ገድሏል፤ ሃብትና...
ከአማራ ክልል ምክር ቤት የዘመን መለወጫ በዓል አስመልክቶ ከምክር ቤቱ አፈጉባዔ ወርቅሰሙ ማሞ የተላለፈ...
የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፡- በሉዓላዊነታችን ላይ አደጋ በጋረጠው አሸባሪውና ወራሪው ትህነግ ምክንያት ሕልውናችንን ለማስከበር ጦርነት ውስጥ ሆነን ወራሪው በተለያዩ አካባቢዎች በፈጠረው ጥቃት በሰው ሕይወት፣ በአካልና በንብረት ላይ ጉዳት ከመድረሱ ባሻገር በርካታ ዜጎች ለዘመናት ከኖሩበት ቀያቸው...
“ይህ ክፉ ጊዜ ይለፍ እንጂ በዓል ሁሌም ይደረሳል” ሀብትና ቀለባቸው በሽብር ቡድኑ የተዘረፈባቸው እናት
ጳጉሜን 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) እማሆይ ሲሳይ ዋጋው የደብረ ዘቢጥ ከተማ ነዋሪ ናቸው። የዛሬን አያድረገውና በየዓመቱ የዘመን መለወጫ በዓል ሲመጣ ቤት ያፈራውን በማዘጋጀት በዓሉን በደስታ ያከብሩ ነበር።
"የዘመን መለወጫ ለእኔ ልዩ በዓል ነበር" ያሉት እማሆይ ሲሳይ...
“ለኢትዮጵያ የገባነውን ቃል ኪዳን አድሰንና አክብረን፣ የኢትዮጵያን ድል እናበሥራለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
አዲስ አበባ፡ ጳጉሜን 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የድል ቃልኪዳን ብስራት ቀን አስመልክተው በትዊተር የማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
"የተናገሩት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ" በሚል ማኅበረሰብ ውስጥ ነው ያደግነው፤ ቃል ኪዳን የዓለም ህልውና...
በአሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን የተጎዱ መሠረተ ልማቶችን የመጠገን ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የአማራ ክልል መንገድና...
ጳጉሜን 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን ዓላማ ኢትዮጵያን ማፈራረስና በዘረፈው ሀብትና ንብረት ትግራይን ገንጥሎ መውጣት እንደሆነ የአማራ ክልል መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊና የጋይንት ግንባር የዘመቻ ኮማንድ ፖስት አስተባባሪ ደሳለኝ ወዳጄ ተናግረዋል። ቡድኑ...








