የደቡብ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖችና ለሕልውና ዘመቻው 25 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: መስከረም 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን በከፈተው ወረራ የሕልውና ዘመቻ ላይ ለሚገኘው እና ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰበት የአማራ ክልል የደቡብ ክልል አጋርነቱን ገልጿል። የደቡብ ክልል ሕዝብ የ25 ሚሊየን ብር ድጋፍ...

❝የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር ወጣቱ መከላከያ ሠራዊትን መቀላቀል ይገባዋል❞ ብርጋዴር ጀነራል አዳምነህ መንግሥቴ

መስከረም 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የተጋረጠባትን የህልውና አደጋ ለመታደግ ወጣቶች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን መቀላቀል እንደሚገባቸው ብርጋዴር ጀነራል አዳምነህ መንግሥቴ ገልጸዋል። ብርጋዴር ጀነራል አዳምነህ መንግሥቴ ለአሚኮ እንደተናገሩት የሀገር መከላከያ ሠራዊት መቀላቀል የተከበረና የላቀ የሙያ ባለቤት የሚያደርግ...

የደቡብ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ርስቱ ይርዳው ባሕር ዳር ገቡ።

ባሕር ዳር: መስከረም 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ርእሰ መሥተዳድሩ በአሸባሪው የትህነግ ወራሪ ኀይል ጥቃትና ዝርፊያ የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመደገፍና የሽብር ቡድኑን እየተፋለመ ላለው የወገን ሠራዊት ያላቸውን ደጀንነት ለማረጋገጥ ነው የተገኙት። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገርን...

በድንጋይ ስድስት ክላሽ የማረኩት የድሬ ሮቃው ጀግና።

ደሴ፡ መስከረም 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ስማቸው ሲራጅ ዲቢል አሊ ይባላሉ፡፡ በሀብሩ ወረዳ 024 ድሬ ሮቃ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው፡፡ ከሰሞኑ አሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን ወደ ቀበሌያቸው ለመግባት ሲሞክር ቀበሌያቸውን ባለማስደፈር ታላቅ ጀብዱ ሰርተዋል፡፡ በሚኖሩበት ድሬ ሮቃ...

የኢትዮጵያ የ2013 ክራሞት

ባሕር ዳር፡ መስከረም 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የዘመን መለወጫ በዓሏን ከቀሪው ዓለም በተለየ በ13 ወራት አንጓ አስልታ እና ቀምራ ታሳልፋለች፡፡ ክፉና ደጉን፣ ጨለማና ብርሃኑን፣ ዝናብ እና ጭቃውን በምስጋና ሸኝታ አዲሱን በተስፋ እና በጉጉት ትቀበላለች፡፡...