አሸባሪው የትህነግ ቡድን በተደራጀና በባለሙያዎቹ በተደገፈ መንገድ ዘረፋና ውድመት መፈጸሙን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጥናት አመላከተ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን በአማራ ክልል ባካሄደው ወረራ ሰብዓዊ፣ ቁሳዊ እና መንፈሳዊ ስብራቶችን ፈጽሟል፤ እየፈጸመም ነው፡፡ አሸባሪው ቡድን በወረራው ከተራ ስርቆት እስከ ተደራጀ ዘረፋ፤ ከግለሰቦች መቀነት እስከ...

ሀገርን ከውስጥ ባንዳ እና ከውጭ ጠላት ለመጠበቅ የተጣለባቸውን ኀላፊነት በሚገባ እንደሚወጡ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የተቀላቀሉ ወጣቶች አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል። አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ያነጋገረው ወጣት ጌታቸው ወርቁ እሱና ሦስት ወንድሞቹ የህልውና ዘመቻ ጥሪውን በመቀበል በግንባር ላይ መሆናቸውን ጠቅሷል። አሸባሪውን...

❝ጠላት ካልጠፋ በስተቀር ከትግል ወደኋላ አንመለስም፤ ለሀገርና ለወገን ሰላም ስንል በትግላችን እንቀጥላለን❞ የዛሪማ ሚሊሻዎች

ደባርቅ: መስከረም 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በስሜን ጎንደር ዞን የገባው የትግራይ ወራሪ ቡድን አብዛኛው ተቀጥቅጦ አፈር ለብሷል። የቀረውም ወደ ኋላ ተመልሷል። ነገር ግን አሁንም በደል እየፈፀመባቸው የሚገኙ የስሜን ጎንደር ዞን አካባቢዎች አሉ። አሸባሪው ቡድን የወረራቸውን...

በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ በትክክል በመገዘብ ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ፍትሐዊ እና ሚዛናዊ የሆነ ድጋፍ...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአየርላንድ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር ስምዖን ኮቨኒ ጋር በኒውዮርክ ተገናኝተው መክረዋል። በሰሜን የሀገሪቱ ክፍል አሸባሪው ትህነግ አጠናክሮ የቀጠለባቸውን እኩይ...

የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በልዩ ልዩ ሀገራዊ እና ቀጣናዊ አጀንዳዎች ዙሪያ ምክክር አደረገ።

መስከረም 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ)የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በልዩ ልዩ ሀገራዊ እና ቀጣናዊ አጀንዳዎች ዙሪያ ምክክር ማድረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገለጹ። ውይይት ከተደረገባቸው ጉዳዮች መካከል የሀገራችን ወቅታዊ የጸጥታና የደኅንነት ሁኔታ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች፣...