በአጣዬ ከተማ አስተዳደር እና አካባቢው ዘላቂ ሰላም መገንባትን ዓላማ ያደረገ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአጣዬ ከተማና አካባቢው ተከስቶ በነበረው የሰላም እጦት በነዋሪዎች ላይ ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳቶች ደርሰዋል። ከዚህ ችግር ማግስት አካባቢው መልሶ እንዲረጋጋና ዜጎችም እንዲቋቋሙ እየተሠራ ነው። እየሩሳሌም የሕፃናትና ማኅበረሰብ ልማት ድርጅት ያዘጋጀው ውይይት...

የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 76ኛው ጠቅላላ...

መስከረም 15 ቀን 2014 ዓ.ም ኒውዮርክ ክቡር ፕሬዝደንት፣ ከሁሉ አስቀድሜ የ76ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዝዳንት ሆነው በመመረጥዎ እርስዎንና እህት ሀገር ማልዲቭስን እንኩዋን ደስአላችሁ ለማለት እወዳለሁ፡፡ የ75ኛውን ጠቅላላ ጉባኤ ሥራ በብቃት ለመሩት ለክቡር ቮልካን ቦዝኪርም አድናቆቴን እገልጻለሁ። ከዚህ...

በየትኛውም መልኩ በውስጥ ጉዳይ ጣልቃ የሚገባን ኀይል ኢትዮጵያ አትታገሰም” አቶ ደመቀ መኮንን

ባሕር ዳር፡ መስከረም 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በ76ኛው የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በኒዮርክ ንግግር አድርገዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ መርሆች የጋራ ተጠቃሚነት እና በሀገራት ሉዓላዊነት ውስጥ ጣልቃ የማይገባ...

የመስቀል ደመራ በዓል ሰላማዊ ሆኖ እንዲከበር ሕዝበ ክርስቲያኑ ሁሉን አቀፍ ትብብርና ድጋፍ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ...

መስከረም 15/2014 ዓ.ም(አሚኮ) ነገ የሚከበረው የመሰቀል ደመራ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር በሰላም ተከብሮ ይውል ዘንድ ሕዝበ ክርስቲያኑ ሁሉን አቀፍ ትብብር እና ድጋፍ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጥሪ አቀረበች። ቤተክርስቲያኗ ያስተላለፈችው መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:- የሰላም፣ የአንድነት፣የፍቅርና...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:- እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! ስለ መስቀል በዓል ስናነሣ አንድ መታሰብ ያለበት ጉዳይ አለ። ከፈተና በኋላ ድል፣ ከጨለማ በኋላ ብርሃን፣ ከመውደቅ በኋላ መነሣት እንደሚኖር። የጠፋ ሁሉ ጠፍቶ እንደማይቀር፤ የመስቀሉ ታሪክ...