የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ።
መስከረም 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ወረራ ከዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሰተዳደር የተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ1 ነጥብ 1 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የምግብ እና የአልባሳት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ተፈናቃዮቹ በሚገኙበት...
“የእነሱ ትልቁ ኀይል ዘር ሲሆን የእኛ ትልቁ ሞተራችን ኢትጵያዊነት ነው…” የጦር ኀይሎች ምክትል ጠቅላይ...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጦር ኀይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ሌተናል ጄኔራል አበባው ታደሰ አሸባሪው ትህነግ ከጦርነቱ በፊት የእሱን ጥቅም በኢትዮጵያ ላይ መጫን የሚያስችል ምቹ ሁኔታ ካለ አብሮ ለመሥራትና የኢትዮጵያን ሕዝብና መንግሥት...
የመስቀል በዓልን አስመልክቶ የጎንደር ከተማ አስተዳደር እና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሥራ ኀላፊዎች ለህልውና ዘመቻው የገንዘብ...
ጎንደር፡ መስከረም 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አስተዳደር እና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሥራ ኀላፊዎች ለህልውና ዘመቻው የሚሆን ገንዘብ ለማሰባሰብ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ የንግድ ተቋማት በመዘዋወር እንኳን አደረሳችሁ እያሉ ነው።
የህልውና ዘመቻውን በሁሉም ዘርፍ ማጠናከርን ዓላማ ያደረገው...
በአጣዬ ከተማ አስተዳደር እና አካባቢው ዘላቂ ሰላም መገንባትን ዓላማ ያደረገ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአጣዬ ከተማና አካባቢው ተከስቶ በነበረው የሰላም እጦት በነዋሪዎች ላይ ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳቶች ደርሰዋል።
ከዚህ ችግር ማግስት አካባቢው መልሶ እንዲረጋጋና ዜጎችም እንዲቋቋሙ እየተሠራ ነው።
እየሩሳሌም የሕፃናትና ማኅበረሰብ ልማት ድርጅት ያዘጋጀው ውይይት...








