የቤዛ ፖስትሪቲ የልማት ድርጅት በአጣየና አካባቢው ዘላቂ ሰላም መፍጠር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከባለድርሻ አካላት...

ደሴ፡ መስከረም 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከዛሬ 21 ዓመት በፊት የተቋቋመው የቤዛ ፖስትሪቲ የልማት ድርጅት የማኅበረሰብ አቀፍ ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል። የቤዛ ፖስትሪቲ የልማት ድርጅት በአጣየና አካባቢው ዘላቂ ሰላም መፍጠር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በኮምቦልቻ...

በአይከል ከተማ የአማራና የቅማንት ወንደማማችነትን የሚያጠናክር ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነዉ።

መስከረም 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቅማንት ሕዝብ ሀገርን የሚያፈርስ ዓላማ ካለው የአሸባሪ ቡድን ጋር ሕብረት እንደሌለው በሰላማዊ ሰልፉ ላይ ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡ ሰልፈኞቹ ሀገርን ለአደጋ ያጋለጡ ከሀዲወችን እንደሚያወግዙም ነው መልዕክት ያስተላለፉት፡፡ የአማራ እና የቅማንት ሕዝብን አንድነት የሚለይ ሊኖር...

ተሰናባቹ የአማራ ክልል ምክር ቤት ስኬታማ ተግባራትን ማከናወኑን የምክር ቤቱ ዋና አፈጉባኤ ወርቀሰሙ ማሞ...

ባሕር ዳር: መስከረም 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር፣7ኛ ዓመት 18ኛ መጨረሻ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ ወርቀሰሙ ማሞ አሸባሪው ትህነግ በፈጸመው ወረራ ምክንያት ጉባኤው...

አዲስ የሚመሰረተው መንግሥት የሀገርን ሰላም ማስጠበቅ ተቀዳሚ ተግባሩ ሊያደርግ እንደሚገባ የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።

ደሴ፡ መስከረም 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገሪቱ ከውስጥ እና ከውጭ የተደቀነባትን አደጋ ለመመከት ሕዝባዊ አንድነትን ማጠናከር ከአዲሱ መንግሥት እንደሚጠበቅ ነዋሪዎች ገልጸዋል። ካነጋገርናቸው ነዋሪዎች መካከል አቶ ካሳ አሊ እንዳሉት አዲሱ የሚመሰረተው መንግሥት የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታት፣ ፍትሐዊ...

የልጃቸውን የ40 ቀን መታሰቢያ ወጪ ለተፈናቃይ ወገኖች ማዕድ በማጋራት ያወሉት ቤተሰብ…

ደባርቅ: መስከረም 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ ነዋሪው ለሀገር ሲል በጦር ግንባር የተሰዋ ልጃቸውን የ40 ቀን መታሰቢያ ወጪ በደባርቅ ከተማ በመገኘት ለተፈናቃዮች ማዕድ በማጋራት አውለውታል። በጋይንት ግንባር ልጃቸው የተሰዋባቸው አባትና ቤተሰቦቻቸው የልጃቸውን የ40 ቀን መታሰቢያ...