“ሕዝብን ለማገልገል መመረጥ ትልቅ እድል ነው” የአማራ ክልል የምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋንቱ...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛ መሥራች ጉባኤውን እየካሄደ የሚገኘው የአማራ ክልል ምክር ቤት ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬን አፈጉባኤ አድርጎ መርጦ ቃለ መሃላ ፈጽመዋል፡፡ በጉባኤው ንግግር ያደረጉት አፈ ጉባኤዋ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ “ሕዝብን ለማገልገል...
የአማራ ክልል ምክር ቤት ስድስተኛ ዙር መስራች ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቱ በውሎው የሚከተሉትን መርሃ ግብሮች ያካሂዳል ተብሎ ይጠበቃል:-
-የምክር ቤት አባላት ቃለ መሃላ ይፈጽማሉ
-የአፈ-ጉባዔ አስመራጭ ኮሚቴ ምርጫ ይካሄዳል
-የአፈ-ጉባዔ እና የምክትል አፈ-ጉባዔ ምርጫ ይከናወናል
-የአፈ-ጉባዔ እና የምክትል አፈ-ጉባዔ ቃለ-መሃላ ይፈጸማል
-የነባር...
ከሚመለከተው አካል ፈቃድ ሳያገኝ ድሮኖችን ለቀረፃ ሲጠቀምና ሲያበር የተገኘ ማንኛውም አካል ወይም ግለሰብ በሕግ...
መስከረም 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የሀገሪቱን ደኅንነትና ብሔራዊ ጥቅም የመጠበቅ ተልዕኮ የተሰጠው
ተቋም መሆኑ ይታወቃል።
አገልግሎት መሥሪያ ቤቱ ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መረጃ እንዳመለከተው ለዜጎች ሰላም መረጋገጥ እንዲሁም የቁልፍ መሰረት ልማቶችን ደኅንነት በቴክኖሎጂ በመታገዝ...
የሽብርተኛው ትህነግን ወረራ መመከት እና ዜጎችን መልሶ ማቋቋም ትኩረት ተሰጥቶት እንደሚሠራ የአማራ ክልል ርእሰ...
ባሕር ዳር: መስከረም 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር፣ 7ኛ ዓመት 18ኛ መጨረሻ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ ምክር ቤቱ የክልሉን የ2014 በጀት 80 ቢሊየን 104 ሚሊየን 669 ሺህ 397 ብር እንዲሆን አጽድቋል።
የአማራ...
የቤዛ ፖስትሪቲ የልማት ድርጅት በአጣየና አካባቢው ዘላቂ ሰላም መፍጠር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከባለድርሻ አካላት...
ደሴ፡ መስከረም 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከዛሬ 21 ዓመት በፊት የተቋቋመው የቤዛ ፖስትሪቲ የልማት ድርጅት የማኅበረሰብ አቀፍ ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል።
የቤዛ ፖስትሪቲ የልማት ድርጅት በአጣየና አካባቢው ዘላቂ ሰላም መፍጠር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በኮምቦልቻ...








