ኢትዮጵያ እና እስራኤል በኢኮኖሚ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ማጠናከር እንደሚያስፈለግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ...
አዲስ አበባ: መስከረም 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዩ ልዑክ አምባሳደር ባርሊ ሻሮን ከተመራው የሀገሪቱ ከፍተኛ የመንግሥት የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡
በውይይታቸውም አቶ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች አልጋወራሽ ጋር በሀገራቱ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ።
መስከረም 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) ከተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች አልጋወራሽ ሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ አል ነኸያን ጋር በስልክ ተወያይተዋል።
በውይይታቸው በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የወዳጅነትና የትብብር ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ መክረዋል፡፡
መሪዎቹ በጋራ...
❝አዲስ ተሿሚ ሚኒስትሮች ኢትዮጵያ ያለችበትን አሁናዊ ሁኔታ በመረዳት መፍትሔ ሊሰጡ ይገባል❞ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሶሾሎጂ...
መስከረም 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በትናንት ባካሄደው 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 1ኛ ልዩ ስብሰባው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አቅራቢነት አዲስ ሚኒስትሮችን ሾሟል፡፡
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ያነጋገራቸው በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሶሾሎጂ ትምህርት...
❝በሽብርተኛው የትህነግ ቡድን የተወረሩ አካባቢዎችን ነፃ ማውጣት ብቻ ሳይሆን ቡድኑ ድጋሜ የሕዝብ ስጋት እንዳይሆን...
መስከረም 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን ወረራ በፈጸመባቸው አካባቢዎች ሁሉ ሕዝቡ፣ ወጣቶች፣ የአማራ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻ እና የሕዝባዊ ሠራዊት በጀግንነት እየተፋለሙ እና አኩሪ ጀብዱ እየፈጸሙ ነው፡፡ እስካሁን በተደረጉ አውደ ውጊያዎችም ሽብርተኛው እና ወራረሪው...
በአዲስ የተመሠረተው መንግሥት የሕዝብን ሰላም በማረጋገጥ ከድህነት የሚያወጣ መሆን እንዳለበት የጎንደር፣ የደሴና የደብረ ማርቆስ...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መስከረም 24/2014 ዓ.ም የተመሰረተው አዲስ መንግሥት የሕዝቦችን ሰላም የሚያስጠብቅ፣ ከድህነት የሚያወጣ፣ አዳዲስ የሥራ እድሎችን በመፍጠር ዜጎች አምራች ኀይል እንዲሆኑ የሚያስችል መሆን እንደሚገባው አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በስልክ ያነጋገራቸው የጎንደር፣...








