አዲስ የተመሰረተው መንግሥት አሸባሪው የትህነግ ቡድን በአጭር ጊዜ በመደምሰስ የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ ማቋቋም እንደሚገባው...

ሁመራ፡ መስከረም 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ተፎካካሪ የፓለቲካ ፓርቲዎችን አሳትፎ አዲስ የተመሰረተው መንግሥት የሀገርን አንድነት በማስጠበቅ እና አሸባሪውን የትህነግ ቡድን በአጭር ጊዜ በመደምሰስ የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ እንዲያቋቁም ጠይቀዋል። በአሸባሪው ቡድን ወረራ ምክንያት የወደሙ አካባቢዎች እንዲለሙ...

❝መንግሥት በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ላይ እርምጃዎችን በፍጥነት በመውሰድ የሕዝቡን ስቃይ ማስቆም አለበት❞ ከወልድያና አካባቢው...

❝መንግሥት በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ላይ እርምጃዎችን በፍጥነት በመውሰድ የሕዝቡን ስቃይ ማስቆም አለበት❞ ከወልድያና አካባቢው የተፈናቀሉ ወገኖች መስከረም 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አርሂቡ እያለ የሚያጎርሰው፣ የራሱን አውልቆ የሚያለብሰው፣ፍቅሩ በማር የተለወሰው፣ ደግነቱ አንጀት የሚያርሰው፣ ክፋት ያልፈጠረበት፣ ደግነት የኖረበት፣...

የአማራ ክልል የፍትሕ ባለሙያዎች ማሰልጠኛ እና የሕግ ምርምር ኢንስቲትዩት ሲያሰለጥናቸው የቆየውን 311 የቅድመ ሥራ...

የአማራ ክልል የፍትሕ ባለሙያዎች ማሰልጠኛ እና የሕግ ምርምር ኢንስቲትዩት ሲያሰለጥናቸው የቆየውን 311 የቅድመ ሥራ እጩ ዐቃብያነ ሕግ እና ዳኞችን አስመረቀ። ባሕር ዳር፡ መስከረም 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የፍትሕ ባለሙያዎች ማሰልጠኛ እና የሕግ ምርምር ኢንስቲትዩት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ለከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሰጡ:-

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በትናንትናው እለት ለ22ቱ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እና ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታዎችን እንዲሁም ለሌሎች ሁለት ተቋማት ኮሚሽነሮችን ሾመዋል፡፡ ከተሿሚዎቹ መካከል የተፎካካሪ ፓርቲ አመራር አካላት የተካተቱ ሲሆን ከእናት ፓርቲ ወ/ሮ ጥሩማር...

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ አቶ በለጠ ሞላ ከቀድሞው ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ ጋር የሥራ ርክክብ...

አዲስ አበባ: መስከረም 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ዶክተር አብርሃም በላይ በሚኒስቴሩ በነበራቸው ቆይታ ከጎናቸው የነበሩትን ኹሉ አመስግነው ለአዲሱ ሚኒስትርም ድጋፋቸውን እንዲቀጥሉ ጠይቀዋል። ዶክተር አብርሃም ከተቋሙ ጋር በጋራ እንደሚሠሩም ገልጸዋል። ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር በጋራ...