‟ለትግል ብቁ የኾነውን ኹሉ ወደ ግንባር እያንቀሳቀስን ነው“ የደባርቅ ወረዳ
ደባርቅ፡ ጥቅምት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት አሸባሪውና ወራሪው የትህነግን ቡድን እስከ መጨረሻው ለማጥፋት እንዲቻል ለትግል አቅሙ ብቁ የኾነ ዜጋ ኹሉ እንዲነሳ መጠየቁን ተከትሎ ጥሪውን በደስታ ከተቀበሉት ውስጥ የስሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ...
የሽብር ቡድኑ በትላንትናዉ ምሽት ከ100 በላይ የኮምቦልቻ ወጣቶችን መግደሉን የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል።
ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ በጠቅላይ ሚኒስትር እና በፌዴራል እና በክልል አመራሮች በባሕርዳር በተካሄደዉ ዉይይት አሸባሪውን የትህነግ ቡድን ላንዴ እና...
“ወቅቱን በውል መረዳት እና ራስን ለራስ ህልውና ማዘጋጀት ይገባል!” ብልጽግና ፓርቲ
አሁን የምንገኝበት ነባራዊ ሀቅ ህዝቦችን በማንነታቸው ለይቶ ለማጥፋት አቅዶ ከተነሳ እና አገርን ለመበታተን ቆርጦ ከተነሳ አሸባሪ ቡድን ጋር እየተፋለምን የምንገኝበት ወቅት ነው።
ህዝብን እንደ ህዝብ ለማጥፋት አስቦና አቅዶ የተነሳን ሀይል ማሸነፍ የሚቻለው እንደ ህዝብ አንድ...
አሸባሪውን መንጋና ተላላኪዎቹን በጋራ ክንድ እንዋጋ!
ወራሪው የሕወሐት የሽብር ቡድን ያለውን ኃይል ሁሉ አሰባስቦ ወደ ወሎ ግንባር የመጣበት ዋነኛ ዓላማ በግልጽ ይታወቃል። ይህ መንጋ ዋና ዓላማው ከተማዋን ለመዝረፍ ብሎም ከመከላከያ ኃይላችን ከባድ መሣሪያን ለማግኘት ነበር።
መሥዋዕትነትን ለመክፈል ዝግጁ ሆኖ ጠንካራ ተጋድሎን...
የአማራ ክልል መንግሥት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ የተቀበሉ የፋኖ እና የሚሊሻ አባላት አሸባሪውና ወራሪዉ የትግራይ...
ጎንደር: ጥቅምት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ ተከትሎ ከጎንደር ከተማ የሚሊሻና የፋኖ አባላት ለዘመቻ ከተዋል።
የክተት ጥሪውን ተቀብለው ከተዉ ያገኘናቸው የፋኖ አባላት መካከል ዓባይ ማንደፍሮ እና ግልገል አንዳርጋቸው መስዋእትነት ከፍለው ሀገራቸውንና...








