“ወደ ግንባር ለመዝመት ተዘጋጅተናል” በደባርቅ ከተማ የተጠለሉ ተፈናቃዮች

ደባርቅ፡ ጥቅምት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣት ኑርሁሴን ሁሴን በአሸባሪው ትህነግ ወረራ ከዛሪማ ከተማ ነው ተፈናቅሎ ደባርቅ የተጠለለው። ከአሁን በፊትም ቢኾን ለወገን ኃይል የሚኾን ስንቅ፣ ጥይትና ሌሎች ቁሳቁስን በማቀበል የኋላ ደጀን ኾኖ ሲያገለግል እንደቆየ ተናግሯል።...

የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ነዋሪዎች ለክተት ጥሪው ፈጣን ምላሽ በመስጠት ወደ ግንባር ለመዝመት መዘጋጀታቸውን ብሔረሰብ...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን ኢትዮጵያን ለማፈራርስ ቆርጦ መነሳቱን ተከትሎ የአማራ ክልል መስተዳደር ምክር ቤት ትላንት ባካሄደው 6ኛ ዙር፣ 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ አስቸኳይ ስብሰባ ለሕዝቡ የክተት ጥሪ...

“እስካሁን ባለው ሂደት ወደ ግንባር ለመዝመት በርካታ ቁጥር ያለው ሕዝባዊ ሠራዊት ተመዝግቧል” የባሕር ዳር...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የከፈተውን መጠነ ሰፊ ወረራ ለመቀልበስ የክልሉ መንግሥት የክተት ጥሪ አስተላልፏል፡፡ የሽብር ቡድኑ ወረራውን ሕዝባዊ በማድረግ ሰብዓዊ ጉዳቶችን፣ ዘረፋና ውድመት...

ደቡብ ጎንደር ዞን ሕዝባዊ ማዕበሉን በፍጥነት ማደራጀት ጀምሯል፡፡

ደብረታቦር፡ ጥቅምት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከአያቶቻችን የወረስነው ስለ ሀገር ፍቅር ራስን አሳልፎ መስጠት እና ስለ ሕዝብ ክብር መራራ መስዋእትነትን መጎንጨትን ነው። አማራ ሕልውናውን፣ ሀገሩን እና ክብሩን ለባንዳ አሳልፎ ከሚሰጥ ሞትን ይመርጣል። አሁን የአማራነት ጥግ የሚፈተንበት...

“በስደት መኖር ስለማይቻል እንዲኹም ሀገር ለቅቆ የትም ስለማይደረስ ጠላትን በርትታችሁ ልትታገሉ ይገባል” በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...

ደባርቅ፡ ጥቅምት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደቡብ ካሊፎርንያ ሀገረ ስብከት በወቅታዊ ሀገራዊ ችግር ለተፈናቀሉ ወገኖች 1 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የምግብ ድጋፍ አድርጋለች። በአሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለው በደባርቅ...