❝እኛ የጀግና ልጆች ጀግኖች ነን፣ ታሪካችን አይበላሽም ጠላትን ድባቅ መትተን የጀግንነት ታሪካችንን እናስቀጥላለን❞ የመካነ...
ጥቅምት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ ለዘመናት በቆዬ ጥላቸው ተነስቶ አማራን ለማጥፋት፣ ኢትዮጵያን ለመበተን በወረራ ላይ ነው። አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል ወራሪና አማራን ወርሯል፣ ዜጎችን በግፍ ገድሏል፣ ሀብቱን ዘርፏል፣ ያልቻለውን አውድሟል።
ወራሪና ዘራፊውን ኃይል ለማጥፋት፣...
ሕዝባዊ ማዕበል አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኃይል ለመደምሰስ…
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዓላማችን በተደረጉ ጦርነቶች በጦር ስልታቸው በታሪክ የማይረሱ ነገሥታት አልፈዋል። ከእነዚህ ነገሥታት ውስጥ አውሮፓን እንደ አንድ ሀገር የገዛት ንጉሠ ነገሥት እንደሆነ ተደርጎም ይነገርለታል፤ በሚያሳየው የጦርነት ስልት እና የአመራር ችሎታው...
የአማራ ክልል መንግሥት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ የተቀበሉ የጎንደር ፋኖና ሚሊሻ አባላት ሽኝት ተደረገላቸው።
ጎንደር፡ ጥቅምት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ኃይል በአማራ ብሎም በኢትዮጵያ ላይ የደቀነውን አደጋ ለመቀልበስ የክተት ጥሪ ተላልፏል። የክልሉን መንግሥት ጥሪ የተቀበሉ የጎንደር ፋኖና የሚሊሻ አባላት የሽብር ቡድኑን ለመፋለም ሽኝት ተደርጎላቸዋል።
በአሸኛኘት ሥነ ሥርዓቱ...
ባንዳዎችን ከኢትዮጵያ ታሪክ የመሰረዝ ወቅቱ አሁን ነው!
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን በመካከላቸው ልዩነት ቢኖር እንኳን ልዩነቶቻቸውን በይደር አቆይተው በጋራ ሲቆሙ አይደለም ኢትዮጵያን አፍሪካንም ከባርነት ቀንበር ነፃ ለማውጣት ቀንዲል ሆነው አገልግለዋል፡፡
ኢትዮጵያ ጦርነት ብርቋ፣ ፈተና አዲሷ አይደለም፡፡ ወደቀች ስትባል ተነስታለች፤...
“ነፃነትና ክብርን በችሮታ ማግኘት አይቻልም!” የገቢዎች ሚኒስትር ላቀ አያሌው
ጥቅምት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የገቢዎች ሚኒስትር ላቀ አያሌው በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት "ነፃነትና ክብርን በችሮታ ማግኘት አይቻልም!" ብለዋል፡፡
የትግራይ ወራሪ ኃይል እየፈጸመ ያለውን ወረራና ግፍ ማስቆምና የድል ባለቤት መሆን የሚቻለው በጋራ ሕልውና ላይ የተቃጣውን...








