የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሽብርተኞችን እና የተላላኪዎቻቸውን እንቅስቃሴ ለመቆጣጠር እና አፋጣኝ እርምጃ ለመውሰድ እንደሚያግዝ የሕግ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 93/1 የውጪ ወረራ ሲያጋጥም ወይም ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን አደጋ ላይ የሚጥል ኹኔታ ሲከሰትና በተለመደው የሕግ ማስከበር ሥርዓት ለመቆጣጠር የማይቻል ሲሆን፣ ማንኛውም የተፈጥሮ አደጋ ሲያጋጥም...
የአሸባሪው ትህነግ እኩይ ተግባሪዎች አጠገባችን አሉ፤ ሁላችንም እናጋልጥǃ
ጥቅምት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን በየከተሞች የፌደራል ፖሊስ ፣ የመከላከያ ሠራዊት እና የተለያዩ የፀጥታ ኃይሎች አልባሳትን ለአሸባሪዎቹ ትህነግ እና ሸኔ ደጋፊ ኃይላት ሰፍተው በማዘጋጀት ላይ ያሉ ታድነው እየታዙ እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡
በሰሜን ወሎ እና ተያያዥ ቦታዎች...
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ መዋቅር እና አደረጃጀት መመሪያ
የአስቸኳይ ጊዜ 5 /2014 መመሪያ ቁጥር 1/2014
“የሀገርን ህልውና እና ሉዓላዊነት ላይ የተደቀነን አደጋ ለመከላከል የወጣ አዋጅ ቁጥር 5/2014”፣ አንቀጽ 7 (1) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የሚያስፈፅም፣ ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ተጠሪ...
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላት ለመሰየም የቀረበው የውሳኔ ሐሳብ ጸደቀ።
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላት ለመሰየም የቀረበው የውሳኔ ሐሳብ ጸደቀ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላት ለመሰየም የቀረበውን የውሳኔ ሐሳብ አፀደቀ።
በዚህ መሰረት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላት፡-
1. አቶ ለማ...
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ መዋቅር እና አደረጃጀት መመሪያ
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ መዋቅር እና አደረጃጀት መመሪያ
የአስቸኳይ ጊዜ 5 /2014 መመሪያ ቁጥር 1/2014
“የሀገርን ህልውና እና ሉዓላዊነት ላይ የተደቀነን አደጋ ለመከላከል የወጣ አዋጅ ቁጥር 5/2014”፣ አንቀጽ 7 (1) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የሚያስፈፅም፣ ለኢፌዴሪ...








