“ለድል በሚገሰግስ መንፈስ የኢትዮጵያን አሸናፊነት እናበስራለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የምንታወቅበትን ወቅት ሳንታወክ ማለፍ የብሔራዊ ጽናት ምልክት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገለፁ።
"በብዙ አቅጣጫዎች እየተፈተንን ነው፤ ፈተናውን የምናልፍበት ጥንካሬያችን የጀመርነውን ጉዞ እውን ለማድረግ ካለን የጋራ ፍላጎት...
❝ኢትዮጵያውያን ፍላጎታቸውን ሊጭኑባቸው ለሚፈልጉ የውስጥና የውጪ ሃይሎች እጅ መስጠት የለባቸውም❞ ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ
❝ኢትዮጵያውያን ፍላጎታቸውን ሊጭኑባቸው ለሚፈልጉ የውስጥና የውጪ ሃይሎች እጅ መስጠት የለባቸውም❞ ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ
ጥቅምት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ❝ኢትዮጵያውያን ፍላጎታቸውን ሊጭኑባቸው ለሚፈልጉ የውስጥና የውጪ ሃይሎች እጅ መስጠት የለባቸውም❞ስትል ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ገለጸች።
ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ በትዊተር ገጿ...
❝የገጠመንን የህልውና አደጋ በመገንዘብ ሁሉም ሕዝብ ለህልውና ዘመቻው የራሱን አስተዋጽኦ ማድረግ ይገባዋል❞ አቶ የሱፍ...
ጥቅምት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ምክትል ሊቀ መንበር የሱፍ ኢብራሂም በተለያዩ ግንባሮች በመንቀሳቀስ ከማንኛውም የዕይታ ልዩነት በላይ የሆነውን ሀገራዊ የህልውና ስጋት ለመመከት የሚደረገውን ትግል እያስተባበሩ ነው።
የጣልያን ተረክ የወለደው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ...
❝ሕዝብ ተናግሯልና ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሊያዳምጥ ይገባል❞ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
❝ሕዝብ ተናግሯልና ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሊያዳምጥ ይገባል❞ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳይ ያስተላለፈው መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል።
ሰሞኑን በተለያዩ ክልሎች ከ30 ሚልዮን በላይ ሕዝብ አደባባይ ወጥቶ ስለሀገሩ ተናግሯል። ኢትዮጵያን ለማዳን እስከ ሕይወት መስዋእትነት እንደሚከፍል፣...
❝አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል ሀገር ሊያሳጣን፣ አንድነታችንን ሊያናጋ፣ ነፃነታችንን ሊገፍ፤ ጥሪታችንን ሊዘርፍ እና በዓለም...
❝አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል ሀገር ሊያሳጣን፣ አንድነታችንን ሊያናጋ፣ ነፃነታችንን ሊገፍ፤ ጥሪታችንን ሊዘርፍ እና በዓለም የገነነውን ስማችንን ለማዋረድ ቆርጦ የተነሳ ኃይል በመሆኑ ማጥፋት ምርጫ የሌለው ተግባር ነው❞ አቶ ዮሐንስ ቧያለው
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ)...








