❝መቼም አንረሳችሁም❞

ጥቅምት 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ያ አስፈሪ የሞት ጽልመት የማይፋቅ ጠባሳውን ጥሎ ካለፈ ከወራት በኋላ የአሚኮ የጋዜጠኞች ቡድን ወደ ማይካድራ ለሌላ ሥራ አቅንቶ ነበር፡፡ ለሕልውና ዘመቻው በአንድ ተሰባስበው ለሠራዊቱ ስንቅ የሚያዘጋጁ የማይካድራ እናቶችን እያናገርን ነው፡፡ ከተሰባሰቡት...

ደማችን እንደተከዜ ወንዝ ይፈሳል እንጂ የሰማዕታት አደራ አይታጠፍም!

የትግራይ ወራሪ ከፍጥረቱ ጀምሮ ፀረ-ዐማራ እና ፀረ-ኢትዮጵያ ኾኖ የተነሳ ድርጅት ነው፡፡ የዐማራን ሕዝብ እንደ ቀዳሚ ጠላት ፈርጆ መነሳቱ በታሪክ የተመዘገበ እውነታ ነው፡፡ ጥላቻውንም በፖለቲካ ዓላማ ማብራሪያው ማኒፌስቶ ላይ በግልፅ ያሰፈረ፣ በሐሰት ትርክት ለበቀል የተነሳ...

የጠላት ማርከሻው የዋጉ ጀግና…

ጥቅምት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጣሊያንን ወራሪ ጦር አፈር ካስገቡት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች መካከል የዋግ ሹሞቹ ደጅ አዝማች ኃይሉ ከበደ (አባ መረብ ኃይሉ) ታሪክ ሁሌም ይዘክራቸዋል፡፡ በወቅቱም “እሺ ላለው ስጠው እምቢ ላለው ንሳ፣ አባመረብ ኃይሉ የተከዜው...

አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኀይል ለመደምሰስ ቆርጠው መሳታቸውን የፋርጣ ወረዳ ነዋሪዎች ገለጹ።

ደብረታቦር፡ ጥቅምት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ኀይል የአማራ እና የአፋር ክልሎችን ወርሮ ጉዳት እያደረሰ ነው፡፡ የሽብር ኀይሉ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመቀልበስም ሕዝቡ በየአካባቢው ሆ ብሎ ተነስቷል። የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች በፋርጣ ወረዳ ከጋሳይ እና...

ከባሕርዳር ከተማ አስተዳደር የጸጥታ ምክር ቤት ኮማንድ ፖስት የተላለፈ አስቸኳይ መልዕክት፡፡

1ኛ. ከዛሬ ከጥቅምት 29 እስከ ሕዳር 5 ማለትም ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት አምስት የሥራ ቀናት በባሕርዳር ከተማ የሚገኝ ያልተመዘገበ ማንኛውም የግል የጦር መሳሪያ በአካባቢያችሁ በሚገኝ ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት በአምስት ቀናት ውስጥ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን። 2ኛ. በጦር...