የቆቦና የግዳን ፋኖና ሚሊሻዎች በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል ላይ እርምጃ መውሰዳቸውን ቀጥለዋል።
ሕዳር 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቆቦ አካባቢና የግዳን ፋኖዎች ሕዝብን በማሰቃየት፣ በመግደልና በመዝረፍ ላይ በሚገኘው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል የተቀናጀ ጥቃት በመፈፀም ላይ መሆናቸውን ከአካባቢው የአሚኮ የመረጃ ምንጮች ያደረሱን መረጃ ያመለክታል።
ፋኖዎቹ ሕዝብን በማስተባበር በአሸባሪው የትግራይ...
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል በነፋስ መውጫ ሴቶችን በቡድን አስገድዶ መድፈሩን አምነስቲ ኢንተርናሽናል አጋለጠ፡፡
ሕዳር 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አምነስቲ ኢንተርናሽናል ይፋ እንዳደረገው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ነፋስ መውጫ ከተማ በወረረበት ወቅት ሴቶችን በቡድን አስገድዶ ደፍሯል፡፡
በነፋስ መውጫ የሚኖሩ 16 ሴቶች በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል...
❝ሲ ኤን ኤንን ጨምሮ አንዳንድ ዓለምአቀፍ የመገናኛ ብዙኃን የኢትዮጵያዊያን ወቅታዊ ጉዳይ አስመልክቶ የሚሠሯቸው ዘገባዎች...
ሕዳር 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የፕረስ ሴክሬተሪ ብልለኔ ስዩም የኢትዮጵያን ወቅታዊ ጉዳይ አስመልክቶ ከሲ ኤን ኤን ጋር በነበራት ቆይታ ❝ሲ ኤን ኤንን ጨምሮ ሌሎች ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ...
የማይካድራ ነዋሪዎች አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኃይል ለመቅበር እንደሚፋለሙ ገለጹ፡፡
ጥቅምት 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ንጹሐን አማራዎች ጥቅምት 30/2013 ዓ.ም በአሸባሪው ትህነግ የተጨፈጨፉበት ዕለት አንደኛ ዓመት ዝክረ ሰማዕታት በማይካድራ ታስቦ ውሏል።
የማይካድራ ነዋሪዎች አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኃይል ድርጊት የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል፡፡
በሰልፉ ላይ ንግግር ያደረጉት የወልቃይት...
❝የደም ምድሯን ማይካድራን አስታውስ፣ ሌላ ግፍ እንዳይፈፀም ለዘመቻ ገስግስ❞
ጥቅምት 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በደም የተቀረፀ ማሕተም ያረፈባት፣ የደም ቃል ኪዳን የተተወባት፣ የንጹሐን ድምፅ የሚታወስባት የትውልድ አደራ። ልርሳህ ቢሉት የማይረሳ፣ ከልብ መዝገብ ላንሳህ ቢሉት የማይነሳ የደም ቃል ኪዳን። መኖር ተመኝተዋል። ለሕይወት ጓጉተዋል። እቅድ ነድፈዋል።...








