ወደ ሸዋ ለመግባት የሞከረው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል እየተቀጣ ነው።
ሕዳር 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ኃይል እና የሱ ተላላኪ የሆነው ኦነግ ሸኔ አማራን ለማጥፋትና ለመዝረፍ በማሰብ በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ወረዳዎች አድርጎ ወደ ሸዋ ቆላማ አካባቢዎች ለመግባት ተኩስ ቢከፍትም በደቡብ ወሎ፣ በከሚሴ፣ በሸዋ...
❝እርስ በርስ በመደማመጥና በመተባበር አካባቢያችንን በንቃት እየጠበቅን ነው❞ የሰንበቴ ከተማ ወጣቶች
ሕዳር 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እርስ በርስ በመደማመጥና በመተባበር አካባቢያቸውን በንቃት እየጠበቁ መሆኑን የሰንበቴ ከተማ ወጣቶች ገለጹ።
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል ሀገር ለማፍረስ የጀመረውን እኩይ ሴራ ኢትዮጵያውያን በተባበረ ክንዳቸው እየመከቱት ነው።
በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር የሰንበቴ...
ዓለም አቀፍ ተቋማት እና ድርጅቶች የኢትዮጵያን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አክበረው መንቀሳቀስ አንደሚገባቸው የውጭ ጉዳይ...
አዲስ አበባ: ሕዳር 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤታቸውን የሳምንቱን የሥራ እንቅስቃሴ በተመለከተ ለሀገር ውስጥ እና ለዓለም አቀፍ ብዙኃን መገናኛ መግለጫ ሰጥተዋል።
የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...
ከደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የፀጥታ ኮማንድ ፖስት የተላለፈ መልዕክት!
የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር የህልውና ዘመቻውን በውጤታማነት ለመምራት እና አንዳንድ ለህልውና ዘመቻው እንቅፋት የሚሆኑ ጉዳዮችን ለማረም ይረዳ ዘንድ የከተማችንን ነባራዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት በከተማችን የፀጥታ ኮማንድ ፖስት በሚገባ በመገምገም፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ የወጣውን...
❝እሳተ ነበልባሉ የጫካው አንበሳ፣ ሀገር ብትጠራው ምቾት ይቅር ብሎ ፎክሮ ተነሳ❞
ሕዳር 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የእናት ሀገር ፍቅር፣ ክብርና ምስጢር ሲገባ ልሙትላት፣ ልሰዋላት ያስብላል። ከሠንደቋ በፊት ልውደቅ፣ ከመከራዋ በፊት ልቅደም፣ የግፏን ፅዋ ልጠጣ፣ ቀድሜሽ ልውጣ፣ ጠላትሽን ድል አድርጌልሽ ልምጣ ያሰኛል። እናት ሀገር ከምቾትም ከምኞትም በላይ...








