❝አፍሪካ ከኢትዮጵያና ከእውነት ጎን ቆማለች❞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ሕዳር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በትዊትር የማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ❝አፍሪካ ከኢትዮጵያና ከእውነት ጎን ቆማለች❞ ብለዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ❝የኢትዮጵያ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ ሰንደቅዓላማ የአፍሪካውያን የነጻነታቸው አርማና የነጻነት ተጋድሎ ምልክት...
የምሥራቅ እና የምዕራብ በለሳ አናብስት በዋግኽምራ ግንባር ታላቅ ጀብድ እየፈጸሙ ነው።
ሕዳር 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ እና የምዕራብ በለሳ ወረዳ አናብስቶች ከዋግ ጀግኖች ጋር በዋግኽምራ ግንባር ታላቅ ጀብድ እየፈጸሙ መሆናቸውን አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) በቦታው ተገኝቶ አረጋግጧል።
አሚኮ ያነጋገራቸው መቶ አለቃ አወቀ ዋለ...
ሮይተርስ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጋር በተያያዘ ሐሰተኛ መረጃን እያሰራጨ ነው፡፡
ሕዳር 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሮይተርስ በኢትዮጵያ የጸደቀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዜጎች የብሔር ማንነታቸውን የሚያመላክት መታወቂያ እንዲይዙ ያስገድዳል በሚል የሐሰት ዜና እያሰራጨ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ።
መረጃ ማጣሪያው የሮይተርስ ዘገባ ከእውነት የራቀ እና በአስቸኳይ...
❝እንዲህ ወደ አማራ ግፋፎ አትጣሉበት፣ ረመጡ አይለቅም ጀግኖቹ ያሉበት❞
ሕዳር 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ግፍ ሲመረው መገፋት ሲሰለቸው፣ በቃኝ ያለ ዕለት መውጫ ቀዳዳ ይጠባል፣ የት ልግባ ያስብላል፣ ተገፍቶ ከተነሳ፣ ነፍጡን ካነሳ የሚመልሰው የለምና። ጀግና ይታገሳል እንጂ አይቸኩልም፣ ለግፍ እንጂ በግፍ አይዘምትም። ታግሶ ሲነሳ ጠላት...
ሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ኃይልን ለመደምሰስ የተቀናጀ ዘመቻ እያካሄደ መሆኑን የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አስታወቀ፡፡
ሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ኃይልን ለመደምሰስ የተቀናጀ ዘመቻ እያካሄደ መሆኑን የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አስታወቀ፡፡
ሕዳር 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ወረራ ማካሄድ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ንጹሐንን ገድሏል፤ ሴቶችን ደፍሯል፣ አፈናቅሏል፣ ሀብት...








