አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አፋጣኝ ውሳኔዎችን በመውሰድ ውጤታማ ግዳጅ ለመፈጸም ዕድል የሚሰጥ መሆኑን የቀድሞ የኢትዮጵያ...

ባሕር ዳር: ሕዳር 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ያወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፋጣኝ ውሳኔዎችን በመውሰድ ውጤታማ ግዳጅ ለመፈጸም ዕድል እንደሚሠጥ ኢዜአ ያነጋገራቸው የቀድሞ የኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት ከፍተኛ መኮንኖች ተናግረዋል። የቀድሞው ገነት ጦር ትምህርት ቤት ምሩቃኑ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአፋር ግንባር ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ሰንጋዎችን ድጋፍ...

ባሕር ዳር: ሕዳር 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአፋር ግንባር ሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ኃይልን በመፋለም ላይ ላሉ የሀገር መከላከያ ሠራዊትና ልዩ ኃይል ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ሰንጋዎችን ድጋፍ አደረገ። የከተማ አስተዳደሩ...

የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ምሽግ ድረስ ገብተው የህልውና ዘመቻውን እየመሩ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ሕዳር 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በየደረጃው ያሉ የሥራ ኀላፊዎች በየግንባሩ ተሰልፈው የመሪነት ሚናቸውን መወጣታቸው ለሠራዊቱ ግዳጅ አፈጻጸም ትልቅ መነሳሳት መፍጠሩን በጋይንት ጋሸና ግንባር የተሰማራው መከላከያ ሠራዊት ገልጿል፡፡ የአማራ ሕዝብን አዋርዶ ሀገርን ለመበተን የተነሳው ሽብርተኛው...

አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል ዳግም የአማራ ብሎም የኢትዮጵያ ችግር እንዳይሆን ተደርጎ ይቀበራል ሲሉ ተመራቂ...

ባሕር ዳር: ሕዳር 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል በሥልጣን ዘመኑ በኢትዮጵያ በተለይ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አማራዎች ላይ ተነግሮ የማያልቅ ግፍ መፈጸሙን በዞኑ የአማራ ልዩ ኃይል ተመራቂዎች በቁጭት የገለጹት እውነታ ነው።...

ሸዋ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይልን ፍም ሆኖ እየለበለበው ነው

ባሕር ዳር: ሕዳር 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል ወደ ሰሜን ሸዋ ምድር ዘልቆ የመግባት ህልሙ እንደጉም እየበነነ ነው። የክልሉን መንግሥት የክተት ጥሪ ተቀብለው ወደ ግንባር ከዘመቱት የአማራ ሕዝባዊ ሠራዊት መካከል የኤፍራታና ግድም...