የወገን ጦር በወረኢሉ እና አካባቢው ባደረሰው ጥቃት ጠላት ከፍተኛ ኪሳራ እንደደረሰበት የደቡብ ወሎ ዞን...
ሕዳር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደሪ አቶ አብዱ ሁሴን በተለይም ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) እንደገለፁት በወገን ጦር በኩል በሚሰጠው ስምሪት በጠላት ላይ አስፈላጊው ጥቃት በማንኛውም ጊዜ ማድረስ የሚያስችል አጠቃላይ ዞናዊ ዝግጅት ተፈጥሯል።...
“ለነጻነታችን እና ለክብራችን ስንል በተባበረ ክንድ አሸባሪውን ኀይል ማጥፋት አለብን” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር...
ፍኖተሰላም፡ ሕዳር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳደር የሕልውና ዘመቻ ሕዝባዊ ውይይት በቡሬ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በውይይቱ የተገኙት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) እንደተናገሩት አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል ዳግም እንዲገድል፣ ዳግም...
ወረኢሉን ለመቆጣጠር አስቦ ኃይሉን ሲያሰባስብ የነበረው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል ተደመሰሰ።
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወረኢሉን ለመቆጣጠር አስቦ ኃይሉን ሲያሰባስብ የነበረው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኀይልና ሚሊሻ፣ ፋኖና የአካባቢው ታጣቂ በጋራ በፈጸሙት ጥቃት ተደመሰሰ።
በሺዎች የሚቆጠር አሸባሪ የተደመሰሰ ሲሆን ከፍተኛ...
“እያንዳንዱ ዜጋ ለኢትዮጵያ ስኬት ሚና አለው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሀገር ግንባታ የጋራ ጥረትን የሚጠይቅ መሆኑን አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ እንዳስታወቁት እያንዳንዱ ዜጋ ለኢትዮጵያ ስኬት ሚና አለው።
በተቀናጀ ጥረታችን እንቀጥል ሲሉም መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
ወራሪውን...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባሕር ዳር ቅርንጫፍ ሠራተኞች ጠላትን በግንባር እየተፋለመ ላለው የወገን ጦር ደም...
በቀጣይም በግንባር በመገኘት ለወገን ጦር የአይነት ድጋፍ እንደሚደረግም ተገልጿል።
ባሕር ዳር: ሕዳር 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኃይል በግንባር እየተፋለመ ላለው የወገን ጦር የተለያዩ ድጋፎች እየተደረጉ ይገኛሉ፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባሕር ዳር ቅርንጫፍ ሠራተኞች ለህልውና...








