በአሜሪካ ዳላስ ቴክሳስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ፡፡
ሕዳር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ነዋሪነታቸውን በአሜሪካ ዳላስ ቴክሳስ ያደረጉ ኢትዮጵያውያን በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል ለተፈናቀሉ ወገኖች ለሁለተኛ ጊዜ 305 ሺህ ዶላር ድጋፍ ማድረጋቸውን አምባሳደር ፍጹም አረጋ አስታውቀዋል፡፡
በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው...
ድሮም በጦርነት ላይ ቀድሞ የሚሞተው እውነት ነው ግን አይቀበርም…
ሕዳር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ጦርነቱን ፈርታ ሳይሆን ጠልታ የዛሬዎቹን ሽብርተኞች እና የያኔዎቹን እብሪተኞች ደግማ እና ደጋግማ የሚመጣውን በማሰብ ለምና አስለምናቸው ነበር፡፡ እናቶች ስለልጆቻቸው ደኅንነት እና ስለሀገራቸው ሰላም ሲሉ ከፊታቸው ተደፍተው እያለቀሱ ለምነዋቸው እንደነበር...
❝…የተጋረጠብንን የህልውና ስጋት አንድ ሆነን ማሸነፍ እንችላለን❞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
አዲስ አበባ: ሕዳር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸውም ❝በኢትዮጵያ እና በውጭ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ፣ እውነትን ለዓለም ለመግለጥ እያደረጋችሁ ያላችሁት ተጋድሎ እጅግ የሚደነቅ ነው❞ ብለዋል።
❝ይህ ጥንታዊ ሕዝብ...
“ጠላትን ደምስሶ ጀብድ ለመስራት የዘመተ ጀግና ህያው ነው” የፋኖው መሪ አጋየ አድማስ
ደባርቅ፡ ሕዳር 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኹሉም ነገር ለበጎ ነውና! አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል በሥልጣን ዘመኑ በመዋቅሩና ከመዋቅሩ ውጪ የፈጸመው አረመኔያዊ ተግባራት ሺህ አርበኞች እንዲፈጠሩ አድርጓል። የቡድኑን ሰይጣናዊ ተልዕኮ የተረዱ በርካታ የአማራ የቁርጥ ቀን አርበኞች...
❝ሁላችንም ኢትዮጵያውያን በአንድነት ቆመን ይህንን ጊዜያዊ ማዕበል ከፍለን በአንድነት እንድናቋርጠው እጠይቃለሁ❞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
አዲስ አበባ: ሕዳር 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸውም" ሀገሪቱ ውጫዊም ሆነ ውስጣዊ ሥጋቶችን ስትጋፈጥ ብዙ ትግሎች እና ምቾት ማጣት ይኖርብናል። ሁላችንም ኢትዮጵያውያን በአንድነት ቆመን ይህንን ጊዜያዊ...








