“የአንድ ሉዓላዊ ሀገር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሽብርተኛ ብሎ የፈረጀውን ቡድን መደገፍ የሀገሪቱን ሉዓላዊነት...
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሁኑ ወቅት በተለይ ምዕራባውያን ሀገራት ኢትዮጵያን የማዳከም ሴራ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል በኩል እንዲፈጸምላቸው በመፈለግ ብዙኃን መገናኛ ተቋሞቻቸው ጭምር የሐሰት መረጃ በማሰራጨት ተጠምደዋል።
አሜሪካን ጨምሮ ምዕራባውያኑ ሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ...
ለወንጀል ድርጊቶች ማስፈፀሚያ ሊውሉ የነበሩ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ሰላምና ጸጥታ...
አዲስ አበባ፡ ሕዳር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ በአዲስ አበባ የፀጥታ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡
በመግለጫው የአዲስ አበባ ሰላምን አስተማማኝ ለማድረግ የፀጥታ አካላት ከከተማዋ ሕዝብ ጋር በመቀናጀት ለወንጀል ድርጊቶች...
የውጭ ሀገራት ዜጎች ከኢትዮጵያውያን ጎን በመሆን በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለውን ተገቢ ያልሆነ ጫና እያወገዙ...
ሕዳር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አፍሪካዊያን እና የሌሎች አህጉራት ዜጎች በኢትዮጵያ ያለውን ተጨባጭ እውነታ በመረዳት ለኢትዮጵያ ድጋፋቸውን እየገለጹ ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ የሰጠ ሲሆን የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ...
የጥር ወር ሙሽራው ሰርጋቸውን በመሰረዝ ወደ ግንባር ሊያቀኑ ነው።
ሕዳር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እኔ እያለሁ ሀገሬ አትደፈርም፤ ከኔ በፊት ሀገሬን ያሉት የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ መምህር ረዳት ፕሮፌሰር አክሊሉ አይዛ በጥር ወር የነበራቸውን ሰርግ ሰርዘው ወደ ግንባር ሊዘምቱ ነው።
ረዳት ፕሮፌሰሩ ወደ ግንባር ለመዝመት በተዘጋጁበት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) የሕልውና ዘመቻውን በግንባር ለመምራት መወሰናቸው ትውልዱን ለዳግም የአድዋ ድል...
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበሩ ፕሬዝዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ አሸባሪው እና ወራሪው የትግራይ ኀይል ኢትዮጵያን በእጅ አዙር ቅኝ ለመግዛት ከሚፈልጉ ምዕራባዊያን ጋር ተባብሮ ወረራና ጥቃት ቢፈጽምም ኢትዮጵያ በተባበረ የልጆቿ ክንድ ዛሬም እንደትናንቱ...








