ሰበር ዜና

ጀግናው የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኀይል፣ ፋኖ፣ ሚሊሻና የክተት ዘማቾች የጠላት ኀይልን በመደምሰስ ስትራቴጂካዊ ቦታ የሆነችውን ጋሸናን በመቆጣጠር ወደ ወልድያ እየገሰገሰ ነው፡፡ በሸዋ ግንባር የመዘዞ የሞራሌ የሸዋሮቢት እና አካባቢዊቹን ነጻ በማውጣት ማጥቃቱን ቀጥሏል፡፡ በዚህ ወቅት ጠላት...

“የውጭ ጫናዎችን ለመከላከል የሚደረጉት ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች ስኬት እያስመዘገቡ ነው” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ...

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የሚደርሰውን የውጭ ጫና ለመከላከል የሚደረጉት ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች ስኬት እየተመዘገበባቸው መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ። አምባሳደር ዲና ሙፍቲ እንደተናገሩት፤ አንዳንድ የምዕራባውያን ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ...

የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ እያደረሰ ያለውን ጫና እና ጣልቃ ገብነት ለማስቆም የኢትዮጵያ ዲያስፖራዎች ትግል...

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ እያደረሰ ያለውን ጫና እና ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም የኢትዮጵያ ዳያስፖራዎች ተፅእኖ መጠናከር አለበት ሲሉ የአፍሪካ ፖለቲካ-ኢኮኖሚ ተንታኙ ሎውረንስ ፍሪማን ተናገሩ። ምዕራባዊያኑ በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርሱት ያልተገባ ጫና...

በሰሜን ሸዋ፣ በደቡብ ወሎ፣ በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞንና በሰሜን ወሎ አካባቢዎች ለምትገኙ ሁሉ

ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ የተላለፈ ማሳሰቢያ ሀ/ ለሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች ጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችንና ሌሎች የጸጥታ ኃይሎች ባደረጉት ከፍተኛ ማጥቃት ጠላት ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ሆኖበታል። የቻለውን ዘርፎ፣ ያልቻለውን አውድሞ ለመሸሽ ጠላት እየሞከረ ነው። አሸባሪው ኃይል በምንም...

“ ‘ለሀገር ጥሪ የሄደው ልጅሽ፣ ድል አረገልሽ´ እያልን ልጆቻችንን እንከተላቸው” የመካነ ሰላም ከተማ እናቶች

ሕዳር 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለወገን ጦር እየተደረገ ያለው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል። እናቶች ለኢትዮጵያ ክብር፣ ለኢትዮጵያውያን አንድነት፣ ጭቆናን ለማጥፋት፣ ነፃነትን ለማምጣት እየተዋደቀ ለሚገኘው ሠራዊት የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው ቀጥለዋል። እናቶች ልጆቻችን በድል ሳይመለሱ፣ ኢትዮጵያም ሰላም ሳታገኝ...