“አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን አሁናዊ እጣፈንታው ተከቦ መቀጥቀጥ ብቻ ሆኗል” በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ...
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የአማራ እና አፋር ክልሎችን በመውረር ኢትዮጵያን ለማፍረስ ያቀደው ቅዠት በወገን ጦር እየተወሰደበት ባለው እርምጃ እየመከነበት መኾኑን ዛሬ እንኳን በተገለጸው የድል ዜና መገንዘብ ይቻላል፡፡ አሸባሪው...
የአማራ ሕዝብ የዘረፈውን እና ወገኑን የገደለውን ጠላት እንዲሁ ሊያሳልፈው እንደማይገባ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን...
ባሕርዳር፡ ሕዳር 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ቢሮ ኀላፊው አቶ ግዛቸው ለሰሜን ወሎ፣ ደቡብ ወሎ፣ ዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር፣ ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደርና ለሰሜን ሸዋ ነዋሪዎች መልእክት አስተላልፈዋል
አቶ ግዛቸው የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻና ፋኖ በየተሰለፉባቸው...
አይደፈሬው የወገን ጦር በጋሸና ግንባር አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል ይተማመንበት የነበረውን ምሽግ ደርምሶ ጠላትን...
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በወገን ጦር የደረሰበትን ከፍተኛ ምት መቋቋም ተስኖት በፈንጂዎች ያጠረውን ኮንክሪት ምሽግ ጥሎ ፈርጥጧል። ጠላት በደረሰበት ድንጋጤ የአባላቱን አስከሬን እንኳን ማንሳት እንዳልቻለ በስፍራው ተገኝተን ተመልክተናል።
የወገን...
እየተደመሰሰ ያለው ሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ቡድን ራሱም ሆነ የዘረፈው ንብረት እንዳይወጣ ሕዝቡ እርምጃ እንዲወስድ...
ባሕርዳር፡ ሕዳር 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶክተር) በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። ዶክተር ይልቃል መንግሥት ላቀረበው የክተት ጥሪ ከሕዝቡ የተሰጠው ምላሽ ፈጣን እና አበረታች በመሆኑ ምስጋና አቅርበው የሕልውና ዘመቻው...
ሩሲያ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የሚሞከር ጣልቃ ገብነትን አስጠነቀቀች፡፡
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሩሲያ ከመጀመሪያውም በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የምዕራባዊያን ጣልቃ ገብነት እንዳይኖር አስጠንቅቄያለሁ አለች።
በተባበሩት መንግሥታት የሩሲያ ፌደሬሽን ተልዕኮ ተቀዳሚ ምክትል ተጠሪ ዲሚትሪይ ፖለንስኪይ "ከጅምሩ ምዕራባዊን ወዳጆቻችን በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ እንዳይገቡና...








