ትውልደ ኢትዮጵያዊው ኦባላ ኦባላ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የፈጸመውን እና እየፈጸመ ያለውን ግፍ ለአሜሪካው...

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ትውልደ ኢትዮጵያዊው ኦባላ ኦባላ ለአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በኢትዮጵያ በቀሰቀሰው ግጭት በርካታ ዜጎችን ለከፋ ችግር መዳረጉን በአገኘው አጋጣሚ አብራርቶላቸዋል። በጋምቤላ ክልል የተወለደውና በአሜሪካ ሚኔሶታ ኦስቲን...

“አሸባሪው ህውሓት በዚህ ሰዓት እስከ ዛሬ ታይቶና ተሰምቶ በማይታወቅ መልኩ ከላይና ከታች እሳት እየነደደበት...

ከእንግዲህ በኋላም አሸባሪ ህውሓቶች የኢትዮጵያ ስጋት አይደሉም፣ ከዚህ ቀደምም አልነበሩም፣ ለኢትዮጵያ ስጋት እንዲሆኑ ያደረጓቸው የሚጋልቧቸው ምዕራባውያን ስለሆኑ እነዚህ ሲመቱ እነዚያም አብሮ መመታታቸው የማይቀር ነው።" ሌ/ጄ ባጫ ደበሌ ምንጭ አዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ #ተነሳ!! #መሪህን ተከተል!! #ሀገርህን አድን!! #ነፃነትህን አትስጥ...

ዳሽን ቢራ ፋብሪካ ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ አደረገ።

ጎንደር: ሕዳር 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዳሽን ቢራ ፋብሪካ ለህልውና ዘመቻው 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በጥሬ ገንዘብና 200 ኩንታል ዱቄት ድጋፍ አድርጓል። የዳሽን ቢራ ፋብሪካ የሰው ኃይል መምሪያ ሥራ አስኪያጅ አቶ ነጋ አምባው ከፋብሪካው በጥሬ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለዲያስፖራዎች ጥሪ አቀረቡ።

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) 1 ሚሊዮን ዲያስፖራ ኢትዮጵያዊያንና ወዳጆች ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ የማድረግ ጥሪን እንዲቀላቀሉ ጠየቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቲውተር ገፃቸው የአውሮፓዊያኑን አዲስ ዓመት በኢትዮጵያ ለማክበር መንግሥት ያቀደውን 1...

በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ሀገራቸውን በዲፕሎማሲ እና በኢኮኖሚ ዘርፍ በመደገፍ ኀላፊነታቸውን...

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የኢትዮጵያ ወዳጆች ኢትዮጵያ ከገባችበት ችግር እንድትወጣ በዲፕሎማሲ እና በኢኮኖሚ ዘርፍ መደገፍ እንዳለባቸው የፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለም ዓቀፍ ጥናት መምህር ሙሉነሽ...