የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ “ወደ ሀገር ቤት እንግባ” ጥሪን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር...
ሕዳር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ወደ ሀገር ቤት በመግባት በዓላቶችን እንዲያከብሩ ጥሪ ማቅረባቸው ይታወቃል።
የአውሮፓዊያኑን አዲስ ዓመት በኢትዮጵያ ለማክበር 1 ሚሊዮን ዲያስፖራዎች ወደ ሀገር ቤት እንዲገቡ...
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በደቡብ ወሎ ገነቴ ከተማ በንጹሃን ላይ ግድያ፣ በንብረት ላይ ውድመት...
ሕዳር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪው ቡድን ከገነቴ ከተማ ተደብድቦ ሲወጣ መሠረተ ልማቶችን አውድሞ ነው የሸሸው። ለቀናት በገነቴ ከተማ የቆዬው አሸባሪው የትግራይ ወራሪው ቡድን በወገን ጦር በደረሰበት ከፍተኛ ምት ገሚሱ ሲደመሰስ ገሚሱ ደግሞ...
“ለፍትሕ፣ ለነጻነታችን፣ ለክብራችን፣ ሀገራችንን ለመጠበቅ እንፋለማለን” አቶ ተመሥገን ጥሩነህ
ሕዳር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ተመሥገን ጥሩነህ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም "ለፍትሕ፣ ለነጻነታችን፣ ለክብራችን፣ ሀገራችንን ለመጠበቅ እንፋለማለን" ነው ያሉት፡፡
"እነሱ እኩይ ዓላማ ይዘው ለመዝረፍ፣ ንጹሐንን...
❝የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ በመረዳት ኢትዮጵያ ያጋጠማትን ችግር በራሷ የመፍታት አቅም...
ሕዳር 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል እና ግብረአበሮቹ በኢትዮጵያ ላይ የሚያቀርቡት የጅምላ ጭፍጨፋ እና ረሃብን ለጦርነት የመጠቀም የክስ ጫጫታ ከእውነት የራቀ ሰለመሆኑ በተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት...
ከኢፌዴሪ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ በሳምንታዊ መግለጫቸው ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡፡
ባሕርዳር፡ ሕዳር 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ)
-በሴኔጋል ዋና ከተማ ዳካር በተደረገው የቻይና አፍሪካ የትብብር ፎረም በቻይና በኩል የቀረበው የልማት አቅጣጫ እና የሚፈጠረው አዲስ ግሪን ላይን የንግድ መስመር ኢትዮጵያን የበለጠ ተጠቃሚ የሚያደርግ መሆኑ፡፡
-ኢትዮጵያ የንግድ መሥመር ምርቶቿን ያለቀረጥ...







