❝መከላከያ ሠራዊትን እና ልዩ ኀይልን መቀላቀል ለራስ ክብር፤ ለወገንም ኩራት ነው❞ የአማራ ልዩ ኀይል...

ሕዳር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እድሜ እና ሁኔታ የፈቀደለት ኹሉ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን እና የአማራ ልዩ ኀይልን በመቀላቀል የሀገሩን ክብር ማስጠበቅ እና ሕዝቡን ከማንኛውም ጥቃት መከላከል እንዳለበት በጋሸና ግንባር የተሰለፉ የአማራ ልዩ ኀይል አባላት ተናገሩ።...

ወጣቶች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን እንዲቀላቀሉ አርቲስትና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ታማኝ በየነ ጥሪ አቀረበ፡፡

ጎንደር: ሕዳር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ በተካሔደው ❝የአንድነት ደወል ለኢትዮጵያ❞ የምክክር መድረክ የተገኘው አርቲስትና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ታማኝ በየነ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን #እንዲደመሰስ ሕዝቡ እምቢ ብሎ አሁንም መነሳት መቻል አለበት ብሏል። በዚህ...

ብራና ማተሚያ ድርጅት ለተፈናቀሉ ወገኖች 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ብራና ማተሚያ ድርጅት የማኔጅመንት አባላት እና ሠራተኞች ሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአማራ ክልል በፈጸመው ወረራ ለተፈናቀሉ ወገኖች 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብና ቁሳቁስ...

በመስኖ ልማት ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት እና ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ለማድረግ የክልሉ መንግሥት ቁርጠኛ...

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድሩ በአማራ ክልል በግብርናው ዘርፍ ከተሰማሩ ባለሃብቶች ጋር ለመስኖ ስንዴ ልማት በተመረጡ መሬቶች ላይ ወደ ሥራ እንዲገቡ የሚያስችል የምክክር መድረክ ዛሬ አካሂደዋል፡፡ በመስኖ ልማት ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት...

ሽብርተኛውን የትግራይ ወራሪ ቡድን ድባቅ ለመምታት ሁሉም በአንድነት መቆም እንደሚገባው የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል...

ጎንደር፡ ሕዳር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "የአንድነት ደወል ለኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሐሳብ በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ታላቅ የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው። በጎንደር ከተማ አስተዳደር የሰላምና ደኅንነት የህልውና ዘመቻ አስተባባሪ ኮሚቴ ከባለሀብቶች ጋር በመተባበር በተዘጋጀው የምክክር መድረክ የኢንዱስትሪ...