“አሸባሪዉን የትግራይ ወራሪ ቡድን “ለማጥፋት በተደረገዉ ዘመቻ የተገኘዉ ድል የኢትዮጵያዉያን የሕብረ ብሔራዊ አንድነትን ያሳየ...
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግስት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም "አሸባሪዉን የትግራይ ወራሪ ቡድን "ለማጥፋት በተደረገዉ ዘመቻ የተገኘዉ ድል የኢትዮጵያዉያን የሕብረ ብሔራዊ አንድነትን ያሳየ ነዉ" ብለዋል፡፡
ድሉ አሁንም ተጠናክሮ...
“ኢትዮጵያ የከበቧትን ጠላቶቿን እያሸነፈች ያለችው ኢትዮጵያዊነት በተባለው ከኢትዮጵያ ብቻ ሊመነጭ በሚችለው ልዩ ኃይል ነው”...
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ‘ማነስ አልለመደብንም‘ በሚል ርእስ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት ጽሑፍ "ኢትዮጵያ የከበቧትን ጠላቶቿን እያሸነፈች ያለችው ኢትዮጵያዊነት በተባለው ከኢትዮጵያ ብቻ ሊመነጭ በሚችለው ልዩ ኃይል ነው"...
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሠራተኞች ገንዘብ በማዋጣት ለወገን ጦር ስንቅ...
ጎንደር፡ ሕዳር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና በጤና ሳይንስ ኮሌጅ መምሕራን እና ሰራተኞች ከዚህ ቀደም የወር ደመወዛቸውን ለሕልውና ዘመቻው የለገሱ ቢሆንም የተጀመረውን ዘመቻ በድል ለማጠናቀቅ አሁንም የደጀንነት ሚናን ማጠናከር ተገቢ በመሆኑ...
“የሽብር ቡድኑ ግፍ በዋግ ሕዝብ ላይ”
ሕዳር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ከሰሞኑ በዋግ ግንባር አካባቢዎች በጀግናው የወገን ጦር አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቶ ፈርጥጧል። የሽብር ቡድኑ በወረራ ይዟቸው በነበሩ በእነዚህ አካባቢዎች በተደራጀ እና በተቀናጀ መንገድ የመንግሥት እና የግለሰብ ንብረቶችን...
በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ መርኃ ግብር በካናዳ ሊካሄድ...
ሕዳር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ በፈጸመባቸው የአማራና አፋር ክልሎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ መርኃ ግብር የፊታችን ቅዳሜ ታኅሣሥ 2/2014 ዓ.ም በካናዳ ቫንኩቨር ከተማ ይካሄዳል፡፡
በዝግጅቱ ላይ በሚከናወነው የእራት ግብዣ...








