በአሸባሪው ትህነግ ተቋርጦ የነበረው የደሴ ከተማ የኤሌክትሪክ ኀይል አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡

  ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ በደሴ ባደረሰው ውድመት የኤሌክትሪክ ኀይል አጥታ የቆየችው ከተማዋ የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማኔጅመንትና የቴክኒክ ሠራተኞች ባደረጉት ከፍተኛ ርብርብ ትላንት ማታ ላይ ኤሌክትሪክ አግኝታለች። ነፃ የወጡ ሌሎች አካባቢዎች...

አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በዋግ ምድር በንጹሃን ላይ የፈጸመው ግፍ፡፡

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ንጹሃንን በግፍ መግደል፣ ማሰቃየት፣ ንብረት ማውደምና መዝረፍ ያደገበት ግብሩ ነው። በአማራ ላይ አወራርዳለው ያለውን ሂሳብም ንጹሃንን በመግደል የጥላቻ ጥጉን አሳይቷል። የሽብር ቡድኑ በዋግ ቆዝባና...

ጀርመን ኢትዮጵያ እያከናወነች ያለውን የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ለውጥ እንደምትደግፍ አስታወቀች።

ሕዳር 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ስቴፋን አውየር ሀገራቸው የኢትዮጵያ የልማት አጋር መሆኗን ገልጸዋል። የወከሉት መንግሥት ኢትዮጵያ እያከናወነች ያለውን የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ለውጥ እንደሚደግፍ አስታውቀዋል። የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍፁም አሰፋ በኢትዮጵያ የጀርመን...

በኮምቦልቻ፣ በአንጾኪያ ገምዛ እና በጋሸና የጅምላ መቃብሮች መገኘታቸውን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።

አዲስ አበባ፡ ሕዳር 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ በሰጡት መግለጫም በኮምቦልቻ፣ በአንጾኪያ ገምዛ እና በጋሸና የጅምላ መቃብሮች መገኘታቸውን አስታወቀዋል። ቡድኑ ወሯቸው በነበሩ አካባቢዎች ሰፊ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ...

ደጀንነት በተግባር…

ሕዳር 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግኖች በግንባር አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ቡድን ሲፋለሙ ሕዝቡ በስንቅ እና የተጎዱትን በመንከባከብ የቆየ ኢትዮጵያዊ ጨዋነቱን አሳይቷል፤ እያሳየም ይገኛል። በዋግ ግንባር የአንድ ሰፈር ሰዎች የሰብዓዊነት ጀብድ ፈጽመዋል። ባለታሪኩ ወጣት ቀለቡ እንግዳው ይባላል።...