ወጣቶች የሀገር መከላከያ ሠራዊት ተቋምን በመቀላቀል ሀገራቸውን ከማንኛውም ጥቃት የመከላከል ታሪካዊ አደራ እንዳለባቸው የቀድሞ...

ታኅሣሥ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞ የሠራዊት አባሉ ምክትል አስር አለቃ ዳውድ ደሳለኝ ለ13 ዓመታት በሀገር መከላከያ ሠራዊት ተቋም ውስጥ አገልግለዋል። በዚህ ወቅትም የአሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ቡድን ሀገር የማፍረስ ዓላማ ለማክሸፍ በዋግ ግንባር የሚገኘውን የወገን...

“የሽብር ቡድኑ ከኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ደሴ ቅርንጫፍ ከ2 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ...

ደሴ፡ ታኅሣሥ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ከኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ደሴ ቅርንጫፍ ከ2 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት መድኃኒት እና የሕክምና መሣሪያዎችን መዘረፉንና ማውደሙን ኤጀንሲው አስታውቋል። በአማራ ክልል ከሚገኙ ሦስት...

❝የአማራ ወጣቶች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ትቀላቀሉ ዘንድ ዛሬም ጥሪዬን አቀርብላችኋለሁ❞ አቶ ክርስቲያን ታደለ

ታኅሣሥ 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ ❝የአማራ ወጣቶች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ትቀላቀሉ ዘንድ ዛሬም ጥሪዬን አቀርብላችኋለሁ❞ ብለዋል። አቶ ክርስቲያን ታደለ ወጣቶች...

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ በጋሸና ግንባር ለወገን ጦር ድጋፍ አደረጉ፡፡

ታኅሣሥ 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ በጋሸና ግንባር በመገኘት ለጀግናው የወገን ጦር 5 ሚሊየን ብር የሚገመቱ 53 ሰንጋዎችን ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዲኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ድጋፉን ለወገን ጦር አስረክበዋል፡፡ አምባሳደሯ እንዳሉት...

በስፔን ባርሴሎና የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ የውጭ ሀገራትን ጣልቃገብነት ተቃውመዋል።

ታኅሣሥ 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በስፔን ባርሴሎና የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድንና አጥፊ ድርጊቱን እንዲሁም አንዳንድ ሀገራት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የሚያደርጉትን ያልተገባ ጣልቃ ገብነት በመቃወም ከመንግሥት ጎን እንደሚቆሙ መግለጻቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ...