ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት የሚተላለፉ ውሳኔዎች እንደማትቀበል አስታወቀች።

ታኅሣሥ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት የሚተላለፉ የትኛውም አይነት ውሳኔዎች እንደማትቀበልና እንደማትተገብር አስታወቀች። ምክር ቤቱ በኢትዮጵያ ዙሪያ የጠራው ልዩ ስብሰባ እየተካሄደ ነው። በጄኔቫ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ዘነበ...

ኢትዮጵያን ወደ ከፍታ ማማ ከመጓዝ የሚያግዳት አንድም ኀይል እንደማይኖር የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ኢንጂነር...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በሴቶች እና በሕጻናት ላይ ያደረሰውን ኢ-ሰብዓዊ ጥቃትና የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚያወግዝ ሰልፍ በባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ተካሂዷል፡፡ የሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፉ ዋንኛ ዓላማ አሸባሪው የትግራይ...

በሽብር ቡድኑ ወረራ የታጣውን ምርት በመስኖ ልማት ለማካካስ እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በወረራቸው የአማራ እና የአፋር ክልል አካባቢዎች ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳቶችን አድርሷል፡፡ አሸባሪው ቡድን በአማራ ክልል በፈጸመው ወረራ ከሁለት ሚሊየን በላይ ሄክታር መሬት ሰብል አውድሟል፤...

በ’አንድ ሚሊዮን ወደ የሀገር ቤት’ ጥሪ የጤና ቁሳቁስ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል ዘመቻ ተጀመረ።

ታኅሣሥ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በ'አንድ ሚሊዮን ወደ የሀገር ቤት' ጥሪ የጤና ቁሳቁስ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል ዘመቻ ተጀመረ። ‘አንድ ሻንጣ ለወገኔ’ በሚል መሪ ሐሳብ የተጀመረው እንቅስቃሴ ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ ዳያስፖራዎች የመድኃኒት ድጋፍ ይዘው እንዲመጡ የማድረግ ዓላማ...

የአማራ ክልል ሕዝብ የሽምግልና ሥርዓት ማኅበር በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የወደሙ ተቋማትን መልሶ ለመገንባት...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሕዝብ የሽምግልና ሥርዓት ማኅበር በሥነ ምግባር እና በግብረ ገብነት የታነጸ ትውልድ እንዲፈጠር ማድረግ ትልቁ ዓላማው መሆኑንም የማኅበሩ መሥራቾች ይናገራሉ፡፡ በአማራ ሕዝብ ዘንድ ትልቅ ግምት የሚሰጠውንና የችግር...