አሸባሪው ትህነግ በቆቦ ከተማ በአንድ ቀን 89 ንጹሃንን ገድሎ በጅምላ መቅበሩን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በቆቦ ከተማ ንጹሐንን በጅምላ ጨፍጭፏል። የሟች ቤተሰቦችም አስከሬን እንዳያነሱና እርማቸውን እንዳያወጡ በመከልከል ይቅር የማይባል ግፍ መፈጸሙን ገልጸዋል።
የከተማው ነዋሪ አቶ አበበ ዘውዴ እንደገለጹት...
ለአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ተባባሪ የነበሩትን በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እየተደረገ መሆኑን ቢሮው ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በመተባበር በሕዝቡ ላይ ጉዳት እንዲደርስ አድርገዋል በሚል የተጠረጠሩ ሰዎች በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እየተደረገ መሆኑን የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ አስታወቀ፡፡
የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ...
በሀገር አቀፍ ደረጃ የተቋቋመው ጥምር የጸጥታ ኃይል ወደ ሀገር ቤት የሚገቡ በውጭ ሀገር የሚኖሩ...
በቂ የደኅንነት ጥበቃ እንደሚደረግላቸውም አስታውቋል።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በቅርቡ ያደረጉትን ጥሪ ምክንያት በማድረግ ወደ ሀገር ቤት የሚገቡ በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ከኢትዮጵያ ወዳጅ ሀገሮች የሚመጡ እንግዶች...
የይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ የደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት በአሸባሪው ቡድን ከ23 ሚሊዬን ብር በላይ...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሕዝብ ለበርካታ ዓመታት የተለዬ ተሰጥኦ ያላቸውን ልጆቹን የሚያስተምርበት አዳሪ ትምህርት ቤት እንዲከፈትለት ጥያቄ ሲያቀርብ ቆይቷል፡፡ ይሁንና ከመንግስት መልስ በማጣቱ ሕዝቡ ቁጭት ውስጥ ቆይቷል፡፡ የአማራ ክልል ሕዝቦች...
“በአማራ ክልል ሕገወጥ ተኩስ በሚፈጽሙ ሰዎች ላይ ሕጋዊ እርምጃ ይወሰዳል” የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ የኾኑት ወይዘሮ ሰላም አቸነፍ ሰሞኑን ከዘመቻ መልስ በነበረው ተኩስ እሳቸውን ጨምሮ ልጃቸው እንቅልፍ አጥተው እንደነበረ አስታውሰዋል። ድርጊቱ ሰላምን የሚያውክና የከተማዋን ገጽታ የሚያበላሽ ስለኾነ መንግሥት...








