አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ካደረሰባቸው ኢንዱስትሪዎች ውስጥ 11ዱ ሥራ ጀመሩ።

ታኅሣሥ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በኮምቦልቻ ከተማ ጉዳት ካደረሰባቸው ኢንዱስትሪዎች ውስጥ 11ዱ ምርት ማምረት መጀመራቸውን ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። አሸባሪ ቡድኑ በደሴና ኮምቦልቻ ያወደማቸውንና ጉዳት ያደረሰባቸውን ኢንዱስትሪዎች መልሶ ለማቋቋም ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በቦታው...

ወደ ሀገር ለሚገቡ የዳያስፖራ አባላት የተዘጋጁ ኹነቶች ይፋ ኾኑ።

ታኅሣሥ18/2014 ዓ.ም(አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አንድ ሚሊዮን ዳያስፖራ ወደ ሀገር ቤት በሚል ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ የዳያስፖራ አባላት የተዘጋጁ የተለያዩ ኹነቶች ይፋ ኾኑ። የሚመጡ እንግዶች አቀባበልና መስተንግዶ ለማስተባበር የተቋቋመው ብሔራዊ...

ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የጥምቀትን በዓል በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ እንዲያከብሩ ጥሪ ቀረበ፡፡

ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የጥምቀትን በዓል በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ እንዲያከብሩ ጥሪ ቀረበ፡፡ ጎንደር፡ ታኅሣሥ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አንድ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት እንዲገቡ የተደረገውን ሀገራዊ ጥሪ ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ዲያስፖራዎች እና በተለያዩ የሀገሪቱ...

ለመልሶ ማቋቋም የ5 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት ተዘጋጀ።

ታኅሣሥ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጦርነትና በግጭት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች መልሶ ማቋቋሚያ የሚውል የ 5 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት መዘጋጀቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ገለጹ፡፡ በገንዘብ ሚኒስቴር የሚመራው የመልሶ ማቋቋም ሴክሬታሪያት ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ...

❝የኢትዮጵያን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት ለማስጠበቅ የሕይወት መስዋእትነት ለከፈሉ ጀግኖች ምስጋና ልናቀርብ ይገባል❞ አምባሳደር ታዬ

ታኅሣሥ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) “የኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት ለማስጠበቅ የሕይወት መስዋእትነት ለከፈሉ ጀግና ወገኖች ምስጋና ልናቀርብ ይገባል” ሲሉ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ። ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ የተባበረ የዳያስፖራ...