በሽብር ቡድኑ የወደሙ የጤና ተቋማት ቀደም ብሎ ይሰጡት ከነበረው አገልግሎት በተሻለ መልኩ ሕዝብን ተጠቃሚ...
ታኅሣሥ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በወረራ ይዟቸው በነበሩ አካባቢዎች ከፍተኛ ውድመት ከደረሰባቸው ተቋማት መካከል የጤና ተቋማት ተጠቃሾች ናቸው። የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችም በሽብር ቡድኑ የወደሙ ተቋማትን ተዘዋውረው ምልከታ አድርገዋል። የጤና...
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን አሜሪካ አህጉረ ስብከት ማዕከል ጽሕፈት ቤት የአሜሪካ መንግሥት ኢትዮጵያን...
ታኅሣሥ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን አሜሪካ አህጉረ ስብከት ማዕከል ጽሕፈት ቤት የአሜሪካ መንግሥት ኢትዮጵያን አስመልክቶ የያዘውን ፖሊሲ ዳግም እንዲያጤነው ጠይቋል።
ጽሕፈት ቤቱ ለአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ደብዳቤ ጽፏል፡፡
በደብዳቤውም በሰሜን ኢትዮጵያ ካለው...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ለተፈናቀሉ ወገኖች ማቋቋሚያ 4 ሚሊዬን ብር...
ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአማራ እና በአፋር ክልል ወረራ በመፈጸም ንጹሃንን ገድሏል፤ አፈናቅሏል፤ ንብረት ዘርፏል፤ አውድሟል፡፡ ይህንን ውድመት መልሶ ለመገንባት ሀገራዊ ጥሪ ተላልፏል፡፡ የባሕር ዳር ሀገረ ስብከትም ጥሪውን ተቀብሎ...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 3ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ ያስተላለፋቸው ውሳኔዎች:-
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በ2014 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ተጨማሪ በጀት እና የወጪ አሸፋፈን ማስተካከያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ሲሆን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2014...
“በአዲስ አበባ የሚኖራችሁ ቆይታ የተሳካ እንደሚሆን እንተማመናለን” ከንቲቫ አዳነች አቤቤ
ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራቸውን ጥሪ ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ዲያስፖራዎችን ቆይታ የተሳካ ማድረግ የሚያስችሉ ልዩ ልዩ መርኃ ግብሮች መዘጋጀታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል፡፡ ከተማ አስተዳደሩ ዛሬ ለዲያስፖራው ማኅበረሰብ የእንኳን ደህና መጣችሁ...








