“ለጠላትም፣ ለችግርም እጅ አንሰጥም፤ እያመረትን ድህነትን፣ እየተዋጋን ጠላትን እናሸንፋለን” ጠላትን የደመሰሱ የሚሊሻ አባላት

ሰቆጣ፡ ታኅሣሥ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚሊሻ በአንድ እጁ ነፍጥ ይዞ ጠላትን፣ በአንድ እጁ ደግሞ ማረሻ ይዞ ድህነትን ተፋልሟል፤ እየተፋለመም ይገኛል። ሀገሪቱ የውስጥ እና የውጭ ጠላት በወረራት ጊዜ የሀገሩን ክብር በማስቀደም በጀግንነት በመፋለም የማይደበዝዝ...

❝እኔ ከራያ ልጅ እኔ ከዲቢ ልጅ ፈሪ ቢገኝብኝ፣ በመኪናው መንገድ ኦራል ይነዳብኝ❞

ወልድያ፡ ታኅሣሥ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከዞብል ተራራ ግርጌ፣ ከመንጀሎና አራዱም ተራራዎች ባሻገር፣ ከጎሊና እና ከሆርማት ወንዝ መገናኛ ላይ ነኝ። በተራራዎቹ ውበት እየተደነኩ፣ በጋራና ሸንተረሩ መውዜራቸውን አንግተው፣ ጩቤያቸውን በወገባቸው ሸጉጠው፣ ሽርጣቸውን አገልድመው የሚሄዱትን ጀግኖች እየተመለከትኩ፣...

ጎንደር ለእንግዶቿ ንጉሣዊ አቀባበል ለማድረግ ሽር ጉድ እያለች ነው፡፡

ታኅሣሥ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እምቅ ታሪካዊ፣ መንፈሳዊ እና ተፈጥሮአዊ የመስህብ ሃብቶች ባለቤት የሆነችው ጎንደር ለእንግዶቿ ንጉሣዊ አቀባበል ለማድረግ ሽር ጉድ እያለች ነው፡፡ መንግሥት ባቀረበው ጥሪ መሠረት ወደ ሀገር ቤት የሚገቡ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና...

በራያ ቆቦ ወረዳ በሚገኘው የሮቢት 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት በሽብር ቡድኑ የተፈጸሙ 19...

ታኅሣሥ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የራያ ቆቦ ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ መንገሻ በላይነጋ እንደገለጹት በሮቢት 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ከተገኙት 19 መቃብሮች 3ቱ በእያንዳንዳቸው እስከ 30 ሰዎች የተቀበሩባቸው የጅምላ መቃብሮች ናቸው።...

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኀይል ለተፈናቀሉ እና በችግር ውስጥ ላሉ ወገኖች የገንዘብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአማራ እና በአፋር ክልል ባደረገው ወረራ በርካታ ንጹሃንን ገድሏል፤ አፈናቅሏል፤ ንብረት ዘርፏል፣ አውድሟል፡፡ መንግሥት ባካሄደው የሕልውና ዘመቻ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ተደምስሶና ሽንፈትን ተከናንቦ በመመለሱ...