ለሰሜን ወሎ፣ ደቡብ ወሎና ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ...
ወልድያ፡ ታኅሣሥ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ስጦታውን የገቢዎች ሚኒስትር ላቀ አያሌው፣ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክ ሚኒስትሯ ዳግማዊት ሞገስ፣ ሌሎች ሚኒስትሮችና የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ነው የተበረከተላቸው።
ስጦታው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ሰሜን ወሎና አካባቢዉን በወረረበት...
“አጼ ቴዎድሮስ ለኢትዮጵያ አንድነት፣ ክብር እና ስልጣኔ እራሳቸዉን አሳልፈዉ የሰጡ በመሆናቸዉ ታሪካቸዉን ማወቅ...
አዲስ አበባ፡ ታኅሣሥ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዞች ተወስደው እና ከ150 ዓመታት በኃላ እንዲመለሱ የተደረጉት የአጼ ቴዎድሮስ ሽሩባ እና የመቅደላ ቅርሶች ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም ወደ ጎንደር ከተማ በክብር ዛሬ ጥዋት ተሸኝተዋል፡፡
ለኢትዮጵያ ከፍታ ሲታትሩ የነበሩት...
“የልማት ፍላጎትን ለማሟላትና መንግሥታዊ አገልግሎትን ለማሳደግ የገቢ ተቋም ልዩ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል” የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከተለያዩ ምሁራን፣ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎችና ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር የክልሉ ገቢ አሰባሰብ በሚሻሻልበትና
በሚያድግበት ሁኔታ ላይ በባሕር ዳር መክሯል።
በምክክር መድረኩ ላይ የተገኙት የአማራ...
“የመይሳው ሥሬት የካሳ ቁንዳላ፣ የአንድነት ገመድ ነው ውሉ የማይላላ”
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አትጠገብ ዳብሳ ያሳደገችው፣ ተዋበች የሠራቸው፣ ሥሬቱን ያሳመረችው፣ ካሳ የተዋበበት፣ መይሳው ያጌጠበት፣ ተስፋውን እና ራዕዩን የቋጠረበት ውብ ሹርባ፤ እሜቴ አትጠገብ በካሳ ሹርባ ላይ አደራ አስቀምጣለች፤ ኢትዮጵያ ትፀና ዘንድ ለልጇ...
የግዮን በዓልን በድምቀት ለማክበር ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የምዕራብ ጎጃም ዞን አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የግዮን በዓል በየዓመቱ ጥር 13 በምዕራብ ጎጃም ዞን ሠከላ ወረዳ የታላቁ ዓባይ ወንዝ መነሻ በሆነችው ግሽ ዓባይ ከተማ ከአቡነ ዘርዓ ብሩክ ዓመታዊ የንግሥ በዓል ጋር በድምቀት ይከበራል፡፡ በሰከላ...








