የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኮምቦልቻ-ደሴ ዕለታዊ በረራ ነገ ሊጀምር ነው።

ታኅሣሥ 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ታኅሣሥ 27/2014 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ኮምቦልቻ-ደሴ ዕለታዊ በረራ እንደሚጀምር ገልጿል። አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአማራ ክልል በፈጸመው ወረራ ምክንያት ወደ ኮምቦልቻ የሚደረጉ በረራዎች ተቋርጠው ነበር። የኢትዮጵያ አየር...

ጎንደር ከተማ አስተዳደር ለፀጥታ ኀይሉ ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የምግብ ድጋፍ አደረገ።

ገንዳ ውኃ፡ ታኅሣሥ 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አስተዳደር በምዕራብ ጎንደር ዞን ከሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ቡድን ሀገሩን እየጠበቀ ለሚገኘው የፀጥታ ኀይል ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ምግብ ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን ያስረከቡት የጎንደር ከተማ አስተዳደር...

“የተፈናቀሉትን የመመለስና የመቋቋም ሥራ በከፍተኛ ርብርብ እየተሠራ ነው” አቶ ስዩም መኮንን

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ክላስተር አስተባባሪ አቶ ስዩም መኮንን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። መግለጫው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በክልሉ ባደረሰው ዝርፊያና ውድመት፣ ለተጎዱ ወገኖች በሚደረግ አስቸኳይ...

ባሕር ዳር እንግዶቿን መቀበል ጀምራለች፡፡

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የሀገራቸውን ጥሪ ተቀብለው መግባት ከጀመሩ ውለው አድረዋል፡፡ አንድ ሚሊየን የሚደርሱ የዳያስፖራው ማኅበረሰብ አባላት ወደ ሀገራቸው ይገባሉ ተብሎ በሚጠበቅበት በዚህ መርኃ ግብር መንግሥት...

“ይሕ የወለድሽው ልጅ አድጎ ነገ እኛን ነው የሚያጠፋው ብለው ገደሉት” ልጇን በአሸባሪው ቡድን...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ግብሩ እና ሥራው ኹሉ ሰይጣናዊ ነው። የሽብር ቡድኑ በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ድሃና ወረዳ ጭላ ቀበሌ በአንዲት ለፍቶ አዳሪ እናት ላይ የፈጸመው ግፍ እጅግ...