ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ አዲስ አበባ ገባች።
ታኅሣሥ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በ ❝በቃ❞ ወይም #NoMore ንቅናቄ የኢትዮጵያን እውነታ ለዓለም ያሳወቀችው ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ አዲስ አበባ ገብታለች።
ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ስትደርስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች...
“ትሁት ሕዝብ እግር አጥቦ ይቀበላል”
ላልይበላ፡ ታኅሣሥ 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መልካም ሕዝብ ስለ መልካም ነገር ብቻ ይተጋል፣ መልካም ነገርን ያደርጋል፣ መልካም ሰዎች ምድርን በመልካም ነገር ይሞሏታል፣ ከሰማይ በረከት ያሰጧታል፣ ከፈጣሪ ጋር ያወዳጇታል። መልካም ሰዎች ስንፍናን ይተዋሉ፣ በደልን ከአጠገባቸው ያርቃሉ፣...
ለወገንዎ ድጋፍ ያድርጉ‼
በቴሌ ብር ዓለምአቀፍ አገልግሎት ተጠቅመው በጦርነቱ ሕይወታቸውን ላጡ፣ ሀብት ንብረታቸው የወደመባቸው እንዲሁም የተፈናቀሉ ወገኖቻችን ለማገዝ
ወይም
ውጭ...
የአማራ ክልል በሚቀጥሉት ወራት እምቅ የቱሪዝም ሀብቱን ለጎብኚዎች እንደሚያስተዋውቅ የአማራ ክልል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።
ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ቱሪዝም ቢሮ የክልሉን እምቅ የቱሪዝም ሀብት ለጎብኚዎች በሚያስተዋውቅበት እና ከዘርፉም ተጠቃሚ መሆን በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የቢሮው ምክትል ኀላፊ አቶ ኤርሚያስ መኮንን ቢሮው ክልሉ...
ለጠላት የእሳት ነበልባል የሆኑት አባት እና ልጅ
ታኅሣሥ 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ጋሻዉ ሹምዬ ይባላሉ፤ በሰሜን ጎንደር ዞን በደባርቅ ወረዳ የድብ ባሕር ቀበሌ ነዋሪ እና የስምንት ልጆች አባት ናቸዉ። አብሮ ዘማች የበኩር ልጃቸው ደግሞ ደረጀ ጋሻው ይባላል፡፡ አባት እና ልጅ ሀገር...








